ከሚከተሉት የትኛዉ ትክክለኛ አገላለጽ ነዉ?
አክሱምእዛና ኣንድ ግዜ የተጠየቀዉን ጥያቄ እስቲ መልሱለት። ከሚከተሉት የትኛዉ ትክክለኛ አገላለጽ ነዉ? ትላንትና ኣንድ ዜና ሳዳምጥ ጥያቄዉን ኣስታወስኩኝ።
የአዲስ አበባ ሕዝቦች፣ የኢትዮጵያ ሕዝቦች
የአዲስ አበባ ሕዝብ፣ የኢትዮጵያ ሕዝቦች
የአዲስ አበባ ሕዝቦች፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ
የአዲስ አበባ ሕዝብ፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ
ጥያቄዉን የጠየኩኝ ቀን የአክሱምእዛና መልስ የትኛዉ እንደሆነ ለማወቅ ጓግቼ ነበር። መልሶ ይሁን ኣላዉቅም። ርዕሱን ፈልጌ ለግዜዉ ኣላገኘሁም።
ጥያቄዉን ጠይቄ ብዙም ሳልቆይ እዚህ ፎረም ላይ መሳተፍ ኣቆማለሁ ማለቱን ኣስታዉሳለሁ። ሰንብቶ ተመለሰ።
ከዛም በፊት ኣንድ ቀን ስለ ሴቄ እና ሳቀ መመሳሰልም እዚህ ፎረም ላይ ለጥፌ ያበሎ ምን ይል ይሆን ብዬ እራሴን ጠይቄ ነበር።
ከዛ በኋላ እሱ እዚህ ፎረም ላይ ሲለጥፍ ኣላየሁም። እስከዘሬ ያበሎ ሴቄ ሞ ሰቆ ነዉ ያቆመዉ ብዬ እራሴን እጠይቃለሁ።

Last edited by Naga Tuma on 05 Dec 2023, 03:06, edited 1 time in total.
Re: ከሚከተሉት የትኛዉ ትክክለኛ አገላለጽ ነዉ?
ሰብ = አንድ ሰው
ሕዝብ = ብዙ ሰው
ሕዝቦች የሚባል ቃል የለም!
መጽሃፍ = አንድ መጽሃፍ
መጻህፍት = ብዙ መጻፎች
መጻህፍቶች የሚባል ቃል የለም
ሕዝቦች የሚሉ የሴም ቋንቋ የማያውቁ የውጭ ተናጋሪዎች ናቸው!
ሕዝብ = ብዙ ሰው
ሕዝቦች የሚባል ቃል የለም!
መጽሃፍ = አንድ መጽሃፍ
መጻህፍት = ብዙ መጻፎች
መጻህፍቶች የሚባል ቃል የለም
ሕዝቦች የሚሉ የሴም ቋንቋ የማያውቁ የውጭ ተናጋሪዎች ናቸው!
Re: ከሚከተሉት የትኛዉ ትክክለኛ አገላለጽ ነዉ?
የአለም ሕዝብ፣
የኣፍርካ ሕዝብ፣
የኣዉሮፓ ሕዝብ፣
የኤሽያ ሕዝብ፣
የአሜሪክ ሕዝብ፣ ወዘተ።
የስብስቡ ስም ነዉ ኣንድ ስብስብ መሆኑን የሚገልጸዉ።
Last edited by Naga Tuma on 05 Dec 2023, 03:23, edited 1 time in total.
Re: ከሚከተሉት የትኛዉ ትክክለኛ አገላለጽ ነዉ?
Horse = Singular
Horses = Plural
There is no such a word called horses horses or horseses! በቃ! ያልተማረ የ6ኛ ክፍል ትግሬ ሕዝቦች አለ፣ ያልተማረ ኦሮሞ ሕዝቦች እያለ ይደጋግማል!
Re: ከሚከተሉት የትኛዉ ትክክለኛ አገላለጽ ነዉ?
መልሱ እንደዚህ ወደ ኣንዱ ምርጫ ያዘነበለ ከሆነ የጠየኩኝ ጥያቄ በጣም ቀላል መሆን ኣለበት።
ተጨማሪ ሀሳቦች፥ ሕዝበክርስትያን፣ ሕዝበእስላም፣ የኣላህ ሕዝብ ወይም ሕዝቦላህ ናቸዉ።
ኣቤ አብረሃም፣
ይህን ርዕስ ካየህ ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ። ሆረስን ብጠይቀዉ ምሁሩ ሆረስ ይቀመጥ እና ፖለትከኛዉ ወይም ሳይኮሎጅኛው ሆረስ ተነስቶ የማዉቀዉን ኣታዉቅም ብሎ ይከራከረኛል። ለዛ ሌላ ጫወታ እሞነጫጭርለታለሁ። ተዛጋጅቼ ነበረ። የምጨምርለት ሀሳብ ኣገኘሁ።
እኔ የማዉቀዉ ሰበ ማለት ራሱ ሕዝብ ማለት ነዉ። ሻብያም በአረብኛ እንደዚሁ። ሰብም በግዕዝ እንደዚሁ።
ሆረስ ሰብ ማለት ግለሰብ ወይም ኣንድ ሰዉ ማለት ነዉ ይላል። እዛ ክርከር ዉስጥ ኣልገባም። ሰብ እና ግለሰብ ማለት በቂ ማብራርያ መሆናቸዉን ከኣሁን በፊት ጽፌ ነበር።
ወደ ጥያቄዬ ልመለስ። ሰብ እና ሕዝብ መሠረታቸዉ ኣንድ የምያደርጋቸዉ ተዓምር ኣለ?
ዚስ ኢዝ ኢንተረስቲንግ ስንል ሰ እና ዘ ተወራራሽ ድምጽ እንዳላቸዉ እንገነዘባለን። ያ ማለት ሕዝብ ሕስብ ተብሎ መጻፍ ይቻላል ማለት ነዉ። ሕስብ ዉስጥ ደግሞ ሕ ድምጽኣልባ ከሆነ ስብ ይሆናል ማለት ነዉ። ያ ማለት ደግሞ ከሰበ ወይም ሰብ ወይም ሻብያ ጋር ተመሳሳይ ሆነ ማለት ነዉ።
ስለዚህ ሰበ ወይም ሰብ እና ሕዝብ መሠረታቸዉ ኣንድ ሊሆን ይችላል?

ኣቤ አብረሃም፣ ይህን ርዕስ ካየህ ለጥያቄዉ መልስህን በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ።
Re: ከሚከተሉት የትኛዉ ትክክለኛ አገላለጽ ነዉ?
ናጋ
ስለ ምሁሩና ሳይኮልጂስቱ ሆረስ ምናምን ውስጥ ከመሄድ ቀጥ ያለ ጥያቄ ስትጠይቅ ቀጥ ያለ መልስ ታገኛለህ!
"ሰብ እና ሕዝብ መሠረታቸዉ ኣንድ የምያደርጋቸዉ ተዓምር ኣለ? " ብለሃል
መልሱ አው ታምር አለ ነው! እሱም የድምጾች ሺፍት ይባላል ።
ዝርዝር መልስ፤
(1) ሰብ ነጠላ ስም ነው ።
(2) ሰብ ሰው የሆነበት ምክንያት ሰ፣ ወ፣ መ፣ በድምጽ ሺፍ በማድረግ የተለያዩ ዲያሌክት ስለሚፈጥሩ ነው ። በግእዝ ሰብ ነው፤ በአማርኛ ሰው ነው ። ለምሳሌ መስቀል የሚሉ አሉ ፤ መስቀር የሚሉ አሉ ።
(3) ሰ ነጠላ፣ ብቻ፣ አንድ፣ ማለት ነው (ግእዝ)
(4) በ (ቦ) ሆነ፣ መሆን፣ to be ማለት ነው ። ኤቦ ፣ዬቦ ይሁን ማለት ነው (ግእዝ)
(5) አህሳብ/አህዛብ/ሕዝብ ፣ የብዝሃ (ፕሉራል) ስም ነው ። (ግ እዝ)
(6) ሕዝቦች አይባልም ፣ ሕዝብ የሚለውን ብዙ ስም ደግሞ ስለሚያበዛ ?????????????
(7) ሰብ (ሰቦች ጉራጌኛ)፣ ሰው (ሰዎች) ኣማርኛ ይባላል! Person (persons) but People (peoples አይባልም)????? people is already a plural ! It is the same with ሕዝብ!
(8) [deleted] ሆሞ(same) & Per-Se-On ከግእዙ Se-Be ጋራ ስረ ቃል ይጋራሉ
የጠየቅከው ታምር ይህ ነው።
አሁን ...
ጉባ (ጉራጌኛ)
ሱባኤ
ጉባኤ
ምን እንደ ሆኑ ተመራመር
ኬር

ሆረስ፥Horus wrote: ↑07 Dec 2023, 15:51ናጋ

ለዚህ ማብራርያህ ኣመሰግናለሁ። በሙሉ ከተሳሳቱት ጥያቄዎቼ ዉስጥ ኣንድ ፈልገህ ኣገኘህ እና መልስ ሰጠህ።
ሌላ አጭር እና ቀላል ጥያቄ። ቋንቋን መናገር መጀመር ነዉ ወይስ መጻፍ መጀመር ይቀድማል?
Re: ከሚከተሉት የትኛዉ ትክክለኛ አገላለጽ ነዉ?
ምንና ምን? ቋንቋ የተጻፈውኮ ትላንት ነው። ቢባል ቢባል ከ8 ሺ አመት አያልፍም ። ከዚያ በፊት ለብዙ ሺ ዘመናት ጽሁፍ ባለሆነ ምልክት የሰው ልጅ ኮሚኒኬት አድርጓል ። ለምሳሌ የአዳኝ ማህበረ ሰብ ውስጥ አባ ወራው ረጅም አደን እንበል የ4 ቀን ደርሶ መልስ አደን የሚሄድ ከሆነ ከሚስቱ ጋራ እንደ ሚከተለው ይግባባ ነበር ። የሆነ ሃረግ ይቆርጥና አራት ቦታ የቋጥረዋል ። አራት የሚባል ቁጥርም ሆነ ኮንሴፕት ስለሌለ ሁሉ ነገር የሚቆጠረው በጸሃይን ጭለማ ነበር ።Naga Tuma wrote: ↑07 Dec 2023, 18:33ሆረስ፥Horus wrote: ↑07 Dec 2023, 15:51ናጋ
ስለ ምሁሩና ሳይኮልጂስቱ ሆረስ ምናምን ውስጥ ከመሄድ ቀጥ ያለ ጥያቄ ስትጠይቅ ቀጥ ያለ መልስ ታገኛለህ!
"ሰብ እና ሕዝብ መሠረታቸዉ ኣንድ የምያደርጋቸዉ ተዓምር ኣለ? " ብለሃል
መልሱ አው ታምር አለ ነው! እሱም የድምጾች ሺፍት ይባላል ።
ዝርዝር መልስ፤
(1) ሰብ ነጠላ ስም ነው ።
(2) ሰብ ሰው የሆነበት ምክንያት ሰ፣ ወ፣ መ፣ በድምጽ ሺፍ በማድረግ የተለያዩ ዲያሌክት ስለሚፈጥሩ ነው ። በግእዝ ሰብ ነው፤ በአማርኛ ሰው ነው ። ለምሳሌ መስቀል የሚሉ አሉ ፤ መስቀር የሚሉ አሉ ።
(3) ሰ ነጠላ፣ ብቻ፣ አንድ፣ ማለት ነው (ግእዝ)
(4) በ (ቦ) ሆነ፣ መሆን፣ to be ማለት ነው ። ኤቦ ፣ዬቦ ይሁን ማለት ነው (ግእዝ)
(5) አህሳብ/አህዛብ/ሕዝብ ፣ የብዝሃ (ፕሉራል) ስም ነው ። (ግ እዝ)
(6) ሕዝቦች አይባልም ፣ ሕዝብ የሚለውን ብዙ ስም ደግሞ ስለሚያበዛ ?????????????
(7) ሰብ (ሰቦች ጉራጌኛ)፣ ሰው (ሰዎች) ኣማርኛ ይባላል! Person (persons) but People (peoples አይባልም)????? people is already a plural ! It is the same with ሕዝብ!
(8) [deleted] ሆሞ(same) & Per-Se-On ከግእዙ Se-Be ጋራ ስረ ቃል ይጋራሉ
የጠየቅከው ታምር ይህ ነው።
አሁን ...
ጉባ (ጉራጌኛ)
ሱባኤ
ጉባኤ
ምን እንደ ሆኑ ተመራመር
ኬር
ለዚህ ማብራርያህ ኣመሰግናለሁ። በሙሉ ከተሳሳቱት ጥያቄዎቼ ዉስጥ ኣንድ ፈልገህ ኣገኘህ እና መልስ ሰጠህ።
ሌላ አጭር እና ቀላል ጥያቄ። ቋንቋን መናገር መጀመር ነዉ ወይስ መጻፍ መጀመር ይቀድማል?
አባ ወራው መች ከአደን እንደ ሚመልስና ሚስቱ መች ምግብ እንድጸራለት ሃረጉን 4 ቦታ ቋጥሮ ለሚስቱ ጸሃይ ወጥቶ በጠለቀ ቁጥር አንድ ቋጠሮ ፍቺ ። የመጨረሻው ቋጠሮ ስትፈቺ እመጣለሁ ፣ ያኔ ምግብ ስሪልኝ ብሏት ወደ አደኑ ከልጆቹ ጋር ይሄዳል ። ያም ማለት ከ4 ቀን በኋላ እመለሳለሁ ማለት ነው ። በዚህ አይነት ኢጽሁፋዊ ምክልት ሲስተም የሰው ልጅ ለብዙ ዘመን ኖሮዋል ።
ከዚያ በኋላ በጭቃና አፈር ምክልት አድረጓል ።
ከዚያም ለብዙ ዘመን ፊደል ባልሆኑ ምክቶች ሸክላና ጡብ ላይ ሞንጫጭሯል ።
ፊደል እጅግ ከፍተኛ የቴክኖሎጂ እድገቱ ነው። ፊደል መቅረጽ ብቻ ሳይሆን እጅና ጣቶችን እንዲጽፉ ለማስለጠን ዘመናት የወሰደ እድገት ነው ።
ይህ ሁሉ ከመሆኑ በፊት የሰው ልጅ እንደ ማንኛውም እንሰሳ ከትንፋሽና ድምጽ ጋር ስለተፈጠረ ለስንት መቶ ሺ ወይም ሚሊዮን አመት በድምጽ እንደ ተግባባ ለመገመት ይቻላል።
በድምጽ መግባባና ንግግር በፍጹም የተለያኑ ናቸው። ወፍች ። ዝሆኖች በድምጽ ይግባባሉ ነገር ግን አይነጋገሩም ። ንግግር ሰዋስው ይፈልጋል። እንኳንስ እንሰሳ የተለያየ ቦታ የሚኖሩ ሰዎች እንኳ ተመሳሳይ ንግግር የላቸው ። አማራና ኦሮሞ ተመሳሳይ ንግግር የላቸው፣
ሰዋስው የሌለው ቋንቋ ሊጻፍ አይቻልም ። ሰዋስው ማለት በአንድ ቋንቋ ውስጥ እያንዳንዱ ቃል ያለው ቦታ ቅደም ተከተልና የያንዳንዱ ቃል ተግባር ማለት ነው ። አንዱ ስም ከሆነ ሊላው ግስ ነው አንዱ ቅጽል ከሆነ ሌላው ተውላጠ ስም ነው ወዘተ ። ለዘመናት ያልተጻፉ ቋንቋዎች በዚህ መልክ ሰዋስው ፈጥረው የቃል ኦራል ቋንቋ ሆነው እስካሁን አሉ ።
በድምጽ መግባባትና ሰዋስው ባለው ቋንቋ መነጋገር የሰው መጀምሪያ ከሚማራቸው ባህሪያት ወይም የህልውና ክህሎቶች አንዱ ነው ። ለዚህ ነው የ2 አመት ልጅ ሰዋሱን አቀላጥፎ ከናቱ ጋር የሚነጋገረው ። የሚናገረውን ቋንቋ ለምጻፍ ግን ከ5 ወይም 6 አመት በኋላ ትምህርት ቤት መሄድ አለበት ። ጽህፈት መማር እጅግ ከፍተኛ የኮግኒሽን እና ቴክኖሎጂ ልምምድ ስለሚጠይቅ ።
የሰው ልጅ ከመንቀሳቀስ ክህሎት ቀጥሎ የሚማረው የንግግር ክህሎት ነው ። እኛ ኢትዮጵያዊያን የአለም ስልጣኔ ሃ ብሎ በጀመረበት አካባቢ ከሱመር እስከ ግብጽ ዙሪያ ስለተፈጠርን የታደልን ሕዝብ ነን ። ወደ ፊት እንደ ሚረጋገጠው በአለም ላይ ካሉ ፊደላት ሲስተሞ ሁሉ የላቀው የግዕዝ ፊደል ነው ። ሊቅ ነኝ የሚል ሊቀርብ ይችላል ከአቡጊዳ ፊደል የላቀ መጻፊያ ቴክኖሎጂ ካለ!!!
Re: ከሚከተሉት የትኛዉ ትክክለኛ አገላለጽ ነዉ?
ሆረስ፣
ለዚህም ማብራርያህ ኣመሰግናለሁ።
ኣሁን ነዉ ወደ ርዕሱ ተመልሼ ያነብብኩኝ።
መማራችን መከራከር ለመቻል ሳይሆን ተወያይቶ መስማማት ለመቻል ነዉ። እንደዚህ ማብራርያህ።
በኣጭሩ የእኔ ጥያቄ ቋንቋን መናገር ከመጻፍ ስለሚቀድም የቀደመዉ ዉስጥ ትክክል የሆነ ተከትሎ የተፈጠረዉ ዉስጥ ስህተት ኣይሆንም ነዉ። ያም ማለት ሰበ ወይም ሰብ የቀደመዉ ዉስጥ ብዙ ወይም ፕሉራል ከሆነ መጻፍ መጀመር ወደ ነጠላ ወይም ሲንጉላር ኣይቀይረዉም ነዉ።
በተጨማሪ ስብ እና ግለሰብ ልዩነት ኣላቸዉ።
እጅ እና ጣቶች እንዲጽፉ ማሰልጠን ያልከዉ ከኣሁን በፊት ደንቆኝ ለምርምር ሊሆን ይችላል ያልኩትን ኣስታወሰኝ። የአጻጻፍ ተለምዶ በዲኤንኤ ተመዝግቦ ከትዉልድ ወደ ትዉልድ ይተላለፍ ይሆን? የመናገር ተለምዶም እንደዛዉ።
ሁለቱም ሲገርሙኝ ቆይቷል። የመጻፍ ተልምዶ ኣንድ ኣሜሪካዊ ፕሮፌሰር ልክ እንደኢትዮጵያዊያን ቦርድ ላይ ሲጽፍ ኣይቼ። የመናገር ተለምዶ የሁለተኛ ቋንቋ መማር ችሎታ ዉስጥ።

እባክህ በተጭበረበረ መንገድ ሃሳብህ አታቅርብ። ቀጥተኛ በሆነ መንገድ አድርገው። የማደናገር እና የማሳመን ፈለግ መከተልህ በግልጽ ያሳብቅብሃል። Most readers are sophisticated, they can easily decipher your intention. ቀጥተኛ ተኳሽ ሁን - እውነት እና ግንባር አይሸፈንም ሲባል ስምተሃል?
Re: ከሚከተሉት የትኛዉ ትክክለኛ አገላለጽ ነዉ?
ናጋ ቱማ ያንተ ችግር ጥያቄን እስከ መጨረሻ ሳታስብ ነው የምጠይቀው! ያም በመሆኑ ኢንተለለጀንት ሳይሆን ያልተማረ ሰው ጥያቄ ይሆናል ። ለምን በል?
በሰዎች አለም ውስጥ ያሉ ነገሮች ሁለት ናቸው ፤ ተፈጥሮ የሰራውና ሰው የሰራው ! በቃ ይህው ነው ።
ተፈጥሮ የሰራው ከጂኑ ከዘሩ ይጸነሳል ፣ ከዘሩ ይጀምራል ፤ በዘሩ ይሸጋገራል ። ያን ኔቸር እንለዋለን ።
ሁለተኛው የሰው ልጅ የሰራው የእጅ ስራ ነው ። እሱን ካልቸር እንለዋለን። ሰው ካልቸርን የሚሰራው ተፈጥሮን በመኮረጅ ነው ። መኪና የበቅሎ ኩረጃ ነው!
የንግሊዝ ኤቮሉሽኒስቶች በባዮሎጂ የተፈጠሩ ነገሮች ጂን የሚባል ዘር ስላላቸው በካልቸር የተፈጠሩ ነገሮችም ጂን መሰል ዘር አላቸው ብለው እነ ሪቻርድ ዶኪንስ ለብዙ አመት ለፍተው የተባለው የካልቸር ጂን (ሚም ይባላል) ፈልገው ማግኘት አቃታቸው ።
ካልቸር በዘር የሚተላለፍ ነገር አይደለም።
ካልቸር (ቋንቋን ጨምሮ) በልምምድ እና ትምህርት የሚገኝ ክህሎት ወይም ችሎታ ነው ። Culture is Skill! Culture is Competence. በቃ
ስለዚህ የኦራል ካልቸር ብቻ ያላቸው ሕዝብ ቋንቋን ከጻፉት የላቀ እውቀት ሊኖራቸው ይችላል የሚለው ደደብ ድምዳሜ ነው ። የንግግር ቋንቋን ወደ ጽሁፍ ከፍ ለማድረግ የሰው ልጅ ለረጅም ዘመን ሜሞሪን በቴክኖሎጂ አማካይነት እስቶር በማደግ ለቀጣይ ትውልድ ለማስተላለፍ ብዙ አይነት ምስልና ምልክቶችን ብሎም ጽሁፍ በመፈልሰፍ የላቀበት የስልጣኔ ከፍታ ነው ።
ቋንቁቸውን ያልጻፉ የረባ ስልጣኔ አልፈጠሩም ። ይህ የሆነው ቋንቋም ሆነ ካልቸር በጠቅላላው በዘር በጂን ካባት ወደ ልጅ ስለማይተላለፍ ነው ። ቋንቋ የሚቻለው በመማር ነው ! ካልቸር ሁሉ የሚሰራው በተግባርና በትምህርት ነው ።
የሃሳብና ፍልስፍናም ብቃትና ያይምሮ እድገት (ኮግኒቲቭ እድገት) ያለ ቋንቋ ስለማይቻል ማሰብ እራሱ የሚከወነው በቋንቋ ነው ። ስለሆነም ቋንቋው ያላደገ ሕዝብ የማሰብ ችሎታው ሊያድግ አይችልም ። የሰው ልጅ የሚያስበው በምስል በምልክት በስዕል አማካይነት ነው። ይህ ሁሉ በትምህርት እንጂ በዘር አይገኝም