Re: ሲያልቅ አያምር - አይ ሻይሎክ ደበበ እሸቱ!
Don't blame him...They're taking advantage of his advanced age, and we're all aware that he's suffering from dementia.
Re: ሲያልቅ አያምር - አይ ሻይሎክ ደበበ እሸቱ!
Re: ሲያልቅ አያምር - አይ ሻይሎክ ደበበ እሸቱ!
አው ይህ እንግዲህ የትግሬ ጦርነት አበቃ ተብል አፍሪካዊያን ተጠርትው አቢይ የተወነው ድራማ እለት ነው ። ግና ዛሬ ላይ አማራ በድሮን ሲደበደብ ደበበ ምን የሚል ይመስልሃል?Selam/ wrote: ↑09 Dec 2023, 07:30
Re: ሲያልቅ አያምር - አይ ሻይሎክ ደበበ እሸቱ!
ዛሬ ምንም ያስብ ምን ዋጋ የለውም።
አማራ እየተጨፈጨፈ ባለበት ሰዓት እኮ ነው ለዓብይና ለጌታቸው ረዳ ሊያጨበጭብ አደባባይ የወጣው። ለእኔ ደበበ የመደመር መፅሀፍ ደላላ ነው። ግን ደሞ በመቋሚያ እየሄደ መደለል ምንም አያምርበትም ፣ እንዲያውም ያስጠላበታል። ሳይነካካ በጊዜ ጥንቅቅ ያለው ወዳጁ ወጋየሁ ንጋቱ ዛሬ ቢያየው ያቅለሸልሸው ነበር። እንዲያው ያቺ አለምፀሃይ ወዳጆስ ስለ እርሱ ምንታስብ ይሆን?

Horus wrote: ↑09 Dec 2023, 22:24አው ይህ እንግዲህ የትግሬ ጦርነት አበቃ ተብል አፍሪካዊያን ተጠርትው አቢይ የተወነው ድራማ እለት ነው ። ግና ዛሬ ላይ አማራ በድሮን ሲደበደብ ደበበ ምን የሚል ይመስልሃል?Selam/ wrote: ↑09 Dec 2023, 07:30