Is the politically dead creature of this forum still able to listen?
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13215
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
እንደ አገር መቀጠል ከተፈለገ በእኩልነት ላይ የተመሰረተች ኢትዮጵያን ከመስቀጠል በስተቀር ሌላ አማራጭ የለንም፣ ፕርዝደንት ሳህለወርቅ ዘዉዴ።

Re: እንደ አገር መቀጠል ከተፈለገ በእኩልነት ላይ የተመሰረተች ኢትዮጵያን ከመስቀጠል በስተቀር ሌላ አማራጭ የለንም፣ ፕርዝደንት ሳህለወርቅ ዘዉዴ።
አዎን! ህዝብ እኩል መሆን ይፈልጋል። ሳህለ ወርቅ ኪስ፤ አዳነች አቤቤ ኪስ፤ አብይ አህመድ ኪስ፤ ወዘተ ዘራፊ ኦነግ ኪስ ያለ ገንዘብ ለህዝብ ነፍስ ወከፍ በማካፈል እኩል ማድረግ ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉም ድሃ ነው - ነጭ ድሃን ሌላ ነጭ ድሃ አይበልጠውም - አያንሰውምም። ድሃን ከድሃ እንደት እኩል ማድረግ ይቻላል
Re: እንደ አገር መቀጠል ከተፈለገ በእኩልነት ላይ የተመሰረተች ኢትዮጵያን ከመስቀጠል በስተቀር ሌላ አማራጭ የለንም፣ ፕርዝደንት ሳህለወርቅ ዘዉዴ።
Why don't you lecture that to your Ethinc cleanser buddies Abiy shimeles and Addanech. Mr. Defend the lie. That what you call equalityDefendTheTruth wrote: ↑09 Dec 2023, 13:53እንደ አገር መቀጠል ከተፈለገ በእኩልነት ላይ የተመሰረተች ኢትዮጵያን ከመስቀጠል በስተቀር ሌላ አማራጭ የለንም፣ ፕርዝደንት ሳህለወርቅ ዘዉዴ።
Is the politically dead creature of this forum still able to listen?
-
Dark Energy
- Member
- Posts: 2987
- Joined: 24 Feb 2022, 14:08
Re: እንደ አገር መቀጠል ከተፈለገ በእኩልነት ላይ የተመሰረተች ኢትዮጵያን ከመስቀጠል በስተቀር ሌላ አማራጭ የለንም፣ ፕርዝደንት ሳህለወርቅ ዘዉዴ።
Defend the lie,
Ethnic democracy is not about Equality. It is dominance by the larger Ethnic groups over the smaller ones. Worst, the outcome is always, war based on liquidation of smaller and hated Ethnic groups around the country. You hate the Agames, hence, you were ready to liquidate them. The Amharas and Tigrayans share between them millennial kingdoms culturally socially and politically. Now, they hate each others guts. Ethnic polarization would do that to ya.

ዝርፊያውን ለጊዜው ተወውና ፣ ማፈናቀሉ ፣ ጭፍጨፋውና ዘር ማጥፋቱ ብቻ በቂ ነው ፒፒ ፍትህና እኩልነት የሚባል የማያውቅ የእንሰሳ አስተዳደር ለመሆኑ።
Abere wrote: ↑09 Dec 2023, 14:17
አዎን! ህዝብ እኩል መሆን ይፈልጋል። ሳህለ ወርቅ ኪስ፤ አዳነች አቤቤ ኪስ፤ አብይ አህመድ ኪስ፤ ወዘተ ዘራፊ ኦነግ ኪስ ያለ ገንዘብ ለህዝብ ነፍስ ወከፍ በማካፈል እኩል ማድረግ ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉም ድሃ ነው - ነጭ ድሃን ሌላ ነጭ ድሃ አይበልጠውም - አያንሰውምም። ድሃን ከድሃ እንደት እኩል ማድረግ ይቻላል። ከዜሮ ላይ ዜሮ ቢቀነስ ስንት ይሆናል። ሰይጣን ለአመሉ መጽሀፍ ቅዱስ ይጠቅሳል እንድሉ "እኩልነት" የሚለው ልማዳዊ ነጋዴ ፓለቲከኛ አባባልን እንደ ቁራ መጮህ የዝርፊያ ፍቃዳቸውን ማሳደሻ እና ማስቀጠያ ነው።
Re: እንደ አገር መቀጠል ከተፈለገ በእኩልነት ላይ የተመሰረተች ኢትዮጵያን ከመስቀጠል በስተቀር ሌላ አማራጭ የለንም፣ ፕርዝደንት ሳህለወርቅ ዘዉዴ።
ወ/ሮ ሳህለወርቅ የተማረች ሴት እንደ ሆነች ይገመታል፤ ያውም ዴሞክራሲ በተወለደበት ፈርሳይ የተማረች ። ነገር ግን ታላቁን የእኩልነት ፈላስፋ ጀን ዣክ ሩሶን በውል ማንበቧን እጠራጠራለሁ ። እኩልነት (ኢኳሊቲ) በግዕዝም በላቲንም አንድ ነው ፤ እኩልነት በሰውና ሰው እንጂ በጎሳና ጎሳ መሃል በፍጹም ሊኖር እንዳ ማይችል ቢያንስ ቢያንስ የሩሶ (origin of inequality) & የቶማስ ፔይን (the right of man) ሳታነብ እንዴት እዚህ ደረሰች? ያስገርማል ። በኢትዮጵያ የተማረ ሰው ሊጠፋ ነው?
የተለያየ ቁጥርና ስፋት ባላቸው 88 ጎሳዎች ስብሰባ ላይ እንዴት ስለ ፖለቲካና ስልጣን እኩልነት ታወራለች? ያሳዝናል! ያሳፍራል !
የተለያየ ቁጥርና ስፋት ባላቸው 88 ጎሳዎች ስብሰባ ላይ እንዴት ስለ ፖለቲካና ስልጣን እኩልነት ታወራለች? ያሳዝናል! ያሳፍራል !
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13215
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: እንደ አገር መቀጠል ከተፈለገ በእኩልነት ላይ የተመሰረተች ኢትዮጵያን ከመስቀጠል በስተቀር ሌላ አማራጭ የለንም፣ ፕርዝደንት ሳህለወርቅ ዘዉዴ።
Which means the right of whites and blacks doesn't matter as far as the people are told that they are equal.Horus wrote: ↑09 Dec 2023, 15:49ወ/ሮ ሳህለወርቅ የተማረች ሴት እንደ ሆነች ይገመታል፤ ያውም ዴሞክራሲ በተወለደበት ፈርሳይ የተማረች ። ነገር ግን ታላቁን የእኩልነት ፈላስፋ ጀን ዣክ ሩሶን በውል ማንበቧን እጠራጠራለሁ ። እኩልነት (ኢኳሊቲ) በግዕዝም በላቲንም አንድ ነው ፤ እኩልነት በሰውና ሰው እንጂ በጎሳና ጎሳ መሃል በፍጹም ሊኖር እንዳ ማይችል ቢያንስ ቢያንስ የሩሶ (origin of inequality) & የቶማስ ፔይን (the right of man) ሳታነብ እንዴት እዚህ ደረሰች? ያስገርማል ። በኢትዮጵያ የተማረ ሰው ሊጠፋ ነው?
የተለያየ ቁጥርና ስፋት ባላቸው 88 ጎሳዎች ስብሰባ ላይ እንዴት ስለ ፖለቲካና ስልጣን እኩልነት ታወራለች? ያሳዝናል! ያሳፍራል !
Apartheid was also meaningless because it was NOT about the individual equality, rather about a categorical inequality.
What else yet?
Your fantasy is boundless, enjoy it.
Re: እንደ አገር መቀጠል ከተፈለገ በእኩልነት ላይ የተመሰረተች ኢትዮጵያን ከመስቀጠል በስተቀር ሌላ አማራጭ የለንም፣ ፕርዝደንት ሳህለወርቅ ዘዉዴ።
አንተ ንፍጣም ካድሬ - የጥቁሮች ሲቪክ ማህበራት አሉ እንጂ ፣ ለራሱ ተነጥሎ የተደራጀ የፖለቲካ ስብስብ አሜሪካም የለም ሌላ ቦታም የትም የለም። የደቡብ አፍሪካም ናሽናል ፓርቲ ፣ አፓርታይድ ከተወገደ በኋላ ሞቶ ተቀብሯል። የጎጥ ፓለቲካ አደረጃጀት ያለው እናንተ ጉጥ ወያኔዎችና አዛባ ፒፒዎች በሚያስተዳድሯት ኢትዮጵያ ብቻ ነው። ሽንፍላ!
DefendTheTruth wrote: ↑09 Dec 2023, 16:08
Which means the right of whites and blacks doesn't matter as far as the people are told that they are equal.
Apartheid was also meaningless because it was NOT about the individual equality, rather about a categorical inequality.
What else yet?
Your fantasy is boundless, enjoy it.
Re: እንደ አገር መቀጠል ከተፈለገ በእኩልነት ላይ የተመሰረተች ኢትዮጵያን ከመስቀጠል በስተቀር ሌላ አማራጭ የለንም፣ ፕርዝደንት ሳህለወርቅ ዘዉዴ።
DDT የምትባል ደደብ ወያኔ ፍትህ በሌለበት አለም እኩል ያልሆኑ ግለሰቦች አሉ እንጂ በቁጥር፣ በሃብት፣ በጦር፣ በኢኮኖሚ ፣ በኃይል መጠን የተለያዩ ጎሳዎች በተፈጥሮ እኩል ይሆናሉ ፣ የሚል ሳይንስም፣ ኃይማኖት፣ ተረትም የለም ። ያ የመሃይም 6ኛ ክፍል እረኞች ልብ ወለድ ነው ። 10 ሰዎችና 2 ሰዎች እኩል አይደሉም ደደብ!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13215
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: እንደ አገር መቀጠል ከተፈለገ በእኩልነት ላይ የተመሰረተች ኢትዮጵያን ከመስቀጠል በስተቀር ሌላ አማራጭ የለንም፣ ፕርዝደንት ሳህለወርቅ ዘዉዴ።
እኩል መሆን ስለማይችል፣ እንድሁ ዝም ብለን ማለፍ ያስፈልጋል፣ አፐርታይድንም ወደ ኋላ መልስ ብለን ወደ ቦታዉ እንመልሰዉ!
አንተ ራስህን ስለምትሰድብልኝ፣ እኔ አንተን ምን ደደብ አስባለኝ?
ስራዉ ምስክር ነዉ!
Re: እንደ አገር መቀጠል ከተፈለገ በእኩልነት ላይ የተመሰረተች ኢትዮጵያን ከመስቀጠል በስተቀር ሌላ አማራጭ የለንም፣ ፕርዝደንት ሳህለወርቅ ዘዉዴ።
DDT aka Axum,Which means the right of whites and blacks doesn't matter as far as the people are told that they are equal.
Apartheid was also meaningless because it was NOT about the individual equality, rather about a categorical inequality.
Your understanding of equality is wrong. No need to waste time in educating you about this simple fact. You can teach yourself by visiting the internet.
No matter what this primitive ethnic system will be eradicated from Ethiopia. The Ethiopian people are well aware of its destructive nature. Well, for Tigray, you can implement it by declaring your independence.