Dear Revu: ሰለሞን ቦጋለ የአበ ልጅህ ነው እንዴ? ያዙኝ ልቀቁኝ አበዛህ እሳ
በማወቅ ሆነ ባለማወቅ ካስቀየምኩህ ይቅርታ ወንድም አለም::
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: Dear Revu: ሰለሞን ቦጋለ የአበ ልጅህ ነው እንዴ? ያዙኝ ልቀቁኝ አበዛህ እሳ
ምነው almaze የምን ቅያሜ ነው የምታወራው?! ይሄ ዘፈን እንዴት ባንተ ስሌት ቅያሜን አመላከተ?!
ቄጤማ ጎዝጉዘን ቡና ጥደን ሙዚቃውን አስጩኸን ስንጠብቅህ እንዴት ትቀራለህ?!
Re: Dear Revu: ሰለሞን ቦጋለ የአበ ልጅህ ነው እንዴ? ያዙኝ ልቀቁኝ አበዛህ እሳ
I saw that it took Eden's presence for you to visit my home, ወንድም ጋሼ Revu.
Revelations wrote: ↑08 Dec 2023, 19:52ምነው almaze የምን ቅያሜ ነው የምታወራው?! ይሄ ዘፈን እንዴት ባንተ ስሌት ቅያሜን አመላከተ?!ቄጤማ ጎዝጉዘን ቡና ጥደን ሙዚቃውን አስጩኸን ስንጠብቅህ እንዴት ትቀራለህ?!
![]()