ደመቀ መኮንን የተባለን ድልብ ክምር ስጋ እንኳን ማመን ተስኖት ፡ ከ ወንበር ለማራቅ በ ዲፕለኦማሲ ስራ ሰበብ በአላስፈላጊ የውጭ ጉዞ ጠምዶት ይገኛል፡፡ ተመስገን ጥሩነህ ባለሟልነቱን ያለ አንዳች ጥያቄ ቢያቀላጥፍም፡ ማሙዪ ግን ሰውየውን አንሳፎ መቀለጃ አርጎት ይገኛል፡፡ ፀቡ ከማንነት ጋር መሆኑን ለመረዳት አናቱን በ አሸዋ ውስጥ ቀብሮ የኖረው የ ብአዴን ስልብ ዛሬ የ ኦህዴድ ጅራፍ የደለበ ጀርባውን እየገረፈው ነው
ዚህ ሁሉ ግርግር መሀል ግን ጃዊሳው ፋኖ የ ጁላን ተቅበዝባዥ አራዊት እጭዶ እየከመረው ይገኛል፡፡ ይለያል ዘንድሮ