Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 19107
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

ኢሳያስ፥ወደ፥ ማይቀረው፥ መሄጃው፥ ላይ፥ በአብይ፥ መሸኘቱ፥ ይገርማል፥

Post by Axumezana » 05 Dec 2023, 03:32

አድነው ብዬ ጫንቃዬ ላይ ባዝለው፥
ይኰረኩመኝ ጀመር ጭንቅላቴን፥ሊበሳው፥

መለስ ያሳደገው ውለታውን የረሳ፥
እኔንማ ቢከዳ የለበትም፥ አበሳ፥

እንዲያው እኔን ኢሱ የሚያንገበግበኝ
በእርጅና ዘመኔ የመለስ ልጅ ጣለኝ
ቀለበት፥ አጥልቆ፥ በconvince confuse በላኝ፥