Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42630
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የቀይ ባህር ወለፈንዲ!

Post by Horus » 04 Dec 2023, 01:48

ኢራን የየመን ሁቲን ደግፋ ቀይ ባህርን ለመቆጣጠር ትሰራለች

ሳዑዲ አረቢያ ኤርትራን ደግፋ ቀይ ባህርን ለመቆጣጠር ትሰራለች

የአረብ ኢምሬት ኦሮሙማን በመርዳት እና የሱዳን ፍጥኖ ደራሽ በመርዳት ቀይ ባህርን ለመቆጣጠር ትሰራለች

ግብጽ ቡርሃንን በመርዳት ቀይ ባህርን ለመቆጣጠር ትሰራለች
...
እስራኤል
አሜሪካ
ሩሲያ
ቻይና

እነ ማንን እየደገፉ ነው?

እስቲ ይቺን ወለፈንዲ ፍቱት?

አያችሁ አይደል? 3 አይነት አገሮች ናቸው ያሉት

ኃያላን አሉ ... እስራኤል፣ አሜሪካ፣ ሩሲያ ፣ ቻይና
የቀጠናው ጉልበተኞች አሉ ... ኢራን፣ ሳዑዲ፣ ኢምሬት፣ ግብጽ
የቀጠናው ፕሮክሲ አሽከሮች አሉ ... ሁቲስ፣ ወረሙማ፣ ኤርትራ፣ ፈጥኖ ደራሽ፣ አል ቡርሃን

አሁን ወለፈንዲውን ፍቱት!!!

ሩሲያ፤
ከኢራን ጋር ቅርበት ስላላት ሁቲን ወደ መደገፍ ታጋድላለች ። ከኤርትራጋር ሰሚስማሙ ኢሳያስን ትደግፋለች ። ኢሳያስ ግን የሳዑዲ ፕሮክሲ ነው ። ሩሲያ ሱዳን ቤዝ ስለሚፈልጉ አል ቡርሃንን ይደግፋሉ ። ኢሳይሳም አል ቡርሃንን ስለሚደግፍ ሩሲያ ከኤርትራ መወገኗ ትክክል ነው ። ግብጽም አል ቡርሃንን ይደግፋሉ ። ነገር ግ ን ኢሳይሳና ሁቲ ስምም አይደሉም ። ሁቲ ጸረ ሳዑዲ ስለሆኑ ወረሙማ ከማን ጋር ይጠጋ? ኢራን ወይስ ሳዑዲ?

እስራኤል ዋና ጠላቷ ኢራን ነች፣ ሁቲ ነው ። ሳዑዲም ፣ ኢምሬትም፣ ግብጽም የስራኤል ጠላት አይደሉም

አሜሪካ፣
ያሜሪካ ጠላት ኢራን ብቻ ናት ። ሳ ዑዲና ኢምሬት ያሜሪካ ፕሮክሲ ናቸው ። በነሱ በኩል ወረሙማም ኢሳያስም ካሜሪካ ጋር ይገናኛሉ ። ግን ሩሲያ ኢሳያስን በመያዟ ወለፈንዲ ይፈጠራል ። አቢይ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሲደግፍ ወለፈንዲ ይፈጠራል

በአፍሪካ ቀንድ ታማኝ ያሜሪካ አሽከር የነበረው ወያኔ ነው። ያቢይ ኦሮሞች ገና በኢትዮጵያ እንኳ ያላቸው ቦታያልተረጋገጠ ስለሆነ አሜሪካ አይፈልጋቸውም ። ኤርትራ ጋር እሳና ጭድ ። ስለዚህ አሜሪካኖች በአፍሪካ ቀንድ የሚመቻቸው ሰው አላገኙም ።

ቻይና ፣
ብድር ስጥታ በአራጣ አፍሪካን ከመጋጥ ያለፈ ፋይዳ የላትም ፣ የኢትዮጵያ አህዮች የሰው ልጅ ምግብ የሆኑት ቻይና በሚባሉ አረመኔዎች ሳቢያ ነው።