ብልጥ ልጅ የአገኘዉን ወስዶ ያነሰዉን እንድጨመርለት ይጣይቃል፣ አሉ ስተርቱ።
ሞኝ ልጅ ግን ከመጀመያዉ አነሰብኝ ብሎ ያኮርፍ ና መዉሰዱን እምቢ ይላል።
የአማራ ክልል በለስልጣኖች ና የዘመኑ አዉርቶ አደሮች ሁሌ የምሉት እኩል መብት አጣን፣ ተበደልን፣ ተጨቆን፣ ድርሻችንን አጣን ና የመሰሰሉትን ስሞታዎችን ማስተጋባት ነዉ።
በአንፃሩም ደግሞ ስራ ስ ሰሩና የተሻለ ነገር አምጥቶ ለማሳየት ስጥሩ አይታዩም። የተበደለ ወገን ይበልጥ ሰርቶ የጎደለዉን ለሟማለት ይጥራል፣ ችግሩን ለመቅረፍ። እነዚህ ግን ነገ ጠባ ወሬ ላይ ናቸዉ፣ ሁሌም ስሞታ ነዉ፣ በየቦታዉ ክስ ማቀረብ ነዉ።
እንዴት ነዉ እነዚህ ሁለት ባሕሪያት አብሮ የምሄዱት ግን?
ችግር እየለበት፣ እንዴት ነዉ አንድ ወገን ይበልጥ ሰርቶ ችግሩን ለመቋቋም የማይጥረዉ?
የኦሮሚያ በለስልጣናት ደገሞ፣ በዳዮች ናቸዉ ተብሎ ክስ እየቀረበባቸዉም ሌተ ቀን ይጥራሉ፣ የተሻለን ነገር ለማምጣት ይተጋሉ። ባዳዮች እንዴት ሆኖ ነዉ ይበልጥ የምተጉት??
ወለፈንዲዉ ይርግጥም ከበለስልጣናቱም ና አዉርቶ አደሮቹም ጨምሮ ነዉ ማለት ነዉ?
የህብረተሰቡም ባሕል ነዉ ማለት ይሁን?
ይህንን ሁኔታ ጠለቅ ብሎ ማየት ያስፈልጋል፣ እየተካሄደ ያለዉን ሁኔታ በቅጡ ለመረዳት።
በጣም ይገርማል!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13215
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ብልጥ ልጅ የአገኘዉን ወስዶ ያነሰዉን እንድጨመርለት ይጣይቃል፣ አሉ ስተርቱ።
"የአማራ ክልል ... በአንፃሩም ደግሞ ስራ ስ ሰሩና የተሻለ ነገር አምጥቶ ለማሳየት ስጥሩ አይታዩም። የተበደለ ወገን ይበልጥ ሰርቶ የጎደለዉን ለሟማለት ይጥራል፣ ችግሩን ለመቅረፍ። እነዚህ ግን ነገ ጠባ ወሬ ላይ ናቸዉ፣ ሁሌም ስሞታ ነዉ፣ በየቦታዉ ክስ ማቀረብ ነዉ። " ይላል DDT
የወረሙማ የግፍ ሰለባ አማራዎች ግን ላባችንን ጠብ አድርገን ያፈራነውን ሃብት ተዘረፍን፤ ጉልበታችንን እና ጥሪታችንን አሟጠን የሰራነውን ቤት በተኛንበት ላያችን ላይ ፈረሰብን፤ ጎዳና ላይ ፈሰስን ይላሉ።
ጥጋበኛ DDT ወረሙማ ህጋዊ ድሃ አደርገናቸዋል። ይህም አንድ ታላቅ የብልጽግና ውጤት ነው ይላል። ወለፈንዲ የሆነ ነገር --- ሰርተው ሲያገኙ ይቀማሉ (ኬኛ) ይባላሉ። ስራ ሲያስተምሩ እና አርዕያ ሲሆኑ ህጋዊ ድሃ መሆን አለባችሁ ይባላሉ።
Re: ብልጥ ልጅ የአገኘዉን ወስዶ ያነሰዉን እንድጨመርለት ይጣይቃል፣ አሉ ስተርቱ።
Having read your mambo jamboree --the question that comes to mind is that how you and your kinds became so constipated : Curtsy of you tube. This how :DefendTheTruth wrote: ↑01 Dec 2023, 18:29ብልጥ ልጅ የአገኘዉን ወስዶ ያነሰዉን እንድጨመርለት ይጣይቃል፣ አሉ ስተርቱ።
ሞኝ ልጅ ግን ከመጀመያዉ አነሰብኝ ብሎ ያኮርፍ ና መዉሰዱን እምቢ ይላል።
የአማራ ክልል በለስልጣኖች ና የዘመኑ አዉርቶ አደሮች ሁሌ የምሉት እኩል መብት አጣን፣ ተበደልን፣ ተጨቆን፣ ድርሻችንን አጣን ና የመሰሰሉትን ስሞታዎችን ማስተጋባት ነዉ።
በአንፃሩም ደግሞ ስራ ስ ሰሩና የተሻለ ነገር አምጥቶ ለማሳየት ስጥሩ አይታዩም። የተበደለ ወገን ይበልጥ ሰርቶ የጎደለዉን ለሟማለት ይጥራል፣ ችግሩን ለመቅረፍ። እነዚህ ግን ነገ ጠባ ወሬ ላይ ናቸዉ፣ ሁሌም ስሞታ ነዉ፣ በየቦታዉ ክስ ማቀረብ ነዉ።
እንዴት ነዉ እነዚህ ሁለት ባሕሪያት አብሮ የምሄዱት ግን?
H
ችግር እየለበት፣ እንዴት ነዉ አንድ ወገን ይበልጥ ሰርቶ ችግሩን ለመቋቋም የማይጥረዉ?
የኦሮሚያ በለስልጣናት ደገሞ፣ በዳዮች ናቸዉ ተብሎ ክስ እየቀረበባቸዉም ሌተ ቀን ይጥራሉ፣ የተሻለን ነገር ለማምጣት ይተጋሉ። ባዳዮች እንዴት ሆኖ ነዉ ይበልጥ የምተጉት??
ወለፈንዲዉ ይርግጥም ከበለስልጣናቱም ና አዉርቶ አደሮቹም ጨምሮ ነዉ ማለት ነዉ?
የህብረተሰቡም ባሕል ነዉ ማለት ይሁን?
ይህንን ሁኔታ ጠለቅ ብሎ ማየት ያስፈልጋል፣ እየተካሄደ ያለዉን ሁኔታ በቅጡ ለመረዳት።
በጣም ይገርማል!
....
The good news : this also will pass.