-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13215
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: 60 አመት ሙሉ ጫካ ውስጥ ሲንከራተት የነበረ ሁሉ ፋኖ ለምን በ6 ወር ውስጥ አዲስ አበባ አልገባም ስሊህ ምን ትለዋለህ! ክክክክ
ከ60 አመት በፊት የገባበት ከፊቱ የሚያየዉ አልነበረዉም፣ ፈር ቀደጅ ነበር ማለት ነዉ። ከስልሳ አመት ቦሗላ ምንም ነገር እንደማይመጣ ለመረዳት ተገደደ።
ከፊቱ የላዉን ማየት አቅቶት የዉድቀት መንገድን የተከተለዉ ግን ከሞኝም በላይ ሞኝ ነዉ ና (ዕዉር) መጠያቁ አይገርምም። ወለንፈዲ ከልሆነ በስተቀር።
ከፊቱ የላዉን ማየት አቅቶት የዉድቀት መንገድን የተከተለዉ ግን ከሞኝም በላይ ሞኝ ነዉ ና (ዕዉር) መጠያቁ አይገርምም። ወለንፈዲ ከልሆነ በስተቀር።