.
.
.
ይህ ሁሉ በፋኖ እጅ እንደሚወድቅ የታወቀ ነው
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: ጫላ ጩቤ ጨበጠ - በጭባጫው ብልጽግና ኦሮሙማ ያሉትን toys አውጥቶ የአማራን ሕዝብና የአዲስ አበባን ሕዝብ ለማስፈራራት እየሞከረ ነው፥፥
ፋኖ ጉድ አመጣ!
ጨቡዴ ደግሞ ወደ ፋኖ የሚጓጓዝ የገና ስጦታ ነው ይላል።
ታንክ...ጥቶኛል፥
ዲሽቃ... ሰጥቶኛል፥
ለእኔ እንደ ጅሎ... ከየት ይገኛል?!
ጄት ... ይቀረኛል፥
መድፍ...ይቀረኛል
ጅሎ ሁልጊዜም...ያስደስተኛል።
ብርሃኑ ጅሎ .... ሥስትን የማያውቀው፥
ሞርተር እና ድሽቃ... ለፋኖ የሚያስታጥቀው፥
ደንፍቶ ገባና...አስፈታዋለሁ ብሎ፥
በደንብ አስታጠቀኝ...ብርሃኑ ጅሎ።
ገለቶማ! ገለቶማ! ገለቶማ!
CC: DefendTheLie(aka DDT)
ጨቡዴ ደግሞ ወደ ፋኖ የሚጓጓዝ የገና ስጦታ ነው ይላል።
ታንክ...ጥቶኛል፥
ዲሽቃ... ሰጥቶኛል፥
ለእኔ እንደ ጅሎ... ከየት ይገኛል?!
ጄት ... ይቀረኛል፥
መድፍ...ይቀረኛል
ጅሎ ሁልጊዜም...ያስደስተኛል።
ብርሃኑ ጅሎ .... ሥስትን የማያውቀው፥
ሞርተር እና ድሽቃ... ለፋኖ የሚያስታጥቀው፥
ደንፍቶ ገባና...አስፈታዋለሁ ብሎ፥
በደንብ አስታጠቀኝ...ብርሃኑ ጅሎ።
ገለቶማ! ገለቶማ! ገለቶማ!
CC: DefendTheLie(aka DDT)
-
Union
Re: ጫላ ጩቤ ጨበጠ - በጭባጫው ብልጽግና ኦሮሙማ ያሉትን toys አውጥቶ የአማራን ሕዝብና የአዲስ አበባን ሕዝብ ለማስፈራራት እየሞከረ ነው፥፥
አበበ ደግሞ እነኚ ገልቱዎች ለፋኖ በሶ እያጋጋዙለት አለ 