Horus,
You can’t teach stupid. DDT would have learned a lesson and acknowledge his intellectual shortcomings instead he is doubling down in stupidity.
Re: ከኢትዮጵያ አንድነት ውጭ ሰላም የሚባል ነገር ለዘላለም አይኖርም! በውይይትና ድርድርም የሚመጣ ሰላም አይኖርም
ንፍጣም ካድሬ - የሆረስን ፍልስፍና በደረጃህ እንዲገባህ ወደ ዕውቀት ወለል ዝቅ አድርጌ በጥሬው ልተርጉምልህ:
…አንድነት በብዝሃነትም በተመሳሳይነትም ሊኖር ይችላል፤ ብዝሃነት ግን ያለ አንድነት ሊኖር አይችልም። ልብስህን አውልቀህ የራስህን የሰውነት ክፍሎች ተመልከታቸው፣ የተረገመውን አስተሳሰብህን ለጊዜው አልጋ ላይ አስተኝተህ ማለት ነው….
ግን በጎጠኝነት ጅማትህ የከረረ ቆረቆንዳ ስለሆንክ በማር በጥብጠው ቢግቱህም እንደማይዋጥልህ ግልፅ ነው።

DefendTheTruth wrote: ↑30 Nov 2023, 04:49ይህንን ፉርሽ ሰዉዬ ፉርሽ አርገን እናስቀረዉ፣ ለማሳረጊያ ያህል።
"ማመን ጥሩ ነዉ፣ መቆጣጠር ግን ይሻላል"፣ የምል ብልህ አባባል አለ። አባባሉ ከራሻያ ምሳሌያዊ አነጋገር የተወሰደ ነው ተብሎ ይታወቃል። In English it is translated as "trust, but verify". I think there are equivalents in many of the contemporary Ethiopian languages as well.
доверяй, но проверяй, (doveryay, no proveryay).
This idiot tried to take a shelter behind the እምነት dogma, after his premises of United Ethiopia at all costs, which he tried to take a cover under, has crumbled on him. I then tried to show him the fallacy of this dogma, by pointing out, you can't build a unified house without ensuring the respect of the rights of all the inhabitants of that house first and foremost. And then he turned to the dogma of እምነት, a silly claim.
This idiot made crystal clear that he doesn't respect the will of the rest, unless his own dogma is imposed on them, unconditionally.
For me you are a politically dead creature, still trying to insist to be able to walk.
ከወደቁ ቦኋላ መንፈረገጥ፣ ለመላላጥ, the choice is yours.
Re: ከኢትዮጵያ አንድነት ውጭ ሰላም የሚባል ነገር ለዘላለም አይኖርም! በውይይትና ድርድርም የሚመጣ ሰላም አይኖርም
Atlantic Council said "the attempt to create a unitary Ethiopian state has failed" on it's front page (October 7, 2021)
"Abiy’s biggest promise this week to mollify domestic opponents and international critics has been to convene a national political dialogue, which he claims will address the shortcomings associated with his original vision of “medemer.”
But nothing suggests the dialogue will fundamentally alter the failed attempt to create a unitary Ethiopian state and dismantle the system of ethnic federalism that lies at the heart of Ethiopia’s current crisis. With his strongest opposition likely to be excluded from that dialogue—particularly armed groups from Tigray and Oromia, which have been labeled terrorist organizations—there is reason to question the sincerity of any reconciliation process that does not engage the specific grievances that caused Abiy’s foes to take up arms."
https://www.atlanticcouncil.org/blogs/n ... -ethiopia/

Sarc,
TPLF is a known quantity. Ethiopians know what they have been through under the TPLF regime.It is over for ethnic federalism.

ትንሽ ምርቃት፤
በዚህ አለም ላይ እግዚአብሄር የፈጠረውም፣ ኢቮሉሽን የወለደውም ሆነ የሰው ልጅ እንዳ ካልቸር በእጁ የሰራቸው ነገሮች ሁሉ (አንድ ህዋስ ብቻ ካላቸው አሚባዎች ውጭ) ከብዙ እጅግ ብዙ የተለያዩ ክፍለ አካላት የተቀመሩና የተዋቀሩ ሲሆን ሁሉም ፣ልድገመው ሁሉም እንደ ሪያሊቲ ፣ እንደ ህልው ነገር የቆሙት ተዋህደው ማለትም አሃድ አንድ ሁነው ነው ። አንድነት የሌለው ፍጥረት በዚህ አለም የለም። There is no existence without unity, integrity, & wholeness.

DDT
አንድነት ካቅለሸለሸህ ደም እየጠጣህ ደም ስትተፋ ትኖራለህ። ደም ሲመጥ የኖረው ኦነግ በተራው አሁን ፋኖ ደም እያስተፋው ነው። ዛሬ ዘመቻ ጃውሳ ቤተ አማራ(ወሎ) ከወለጋ እና ወረምያ የተለቃቀመውን ወራሪ ኦነግ ደም አስተፍቶ አፍር አልብሶታል። ይቀጥላል......። በወረሞ ህዝብ እሸቅጣለሁ እያላችሁ የወረሞ ህዝብ እንድጠላ ለማድረግ የምትሄዱት መንገድ ወረሞን ሂሳብ እያስከፈለው ይገኛል። የትግራይ ዕጣ ለወረሞ እንድደርሰው ከሆነ ይታያል።