Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13215
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

አማሪኛ ተናጋሪዎች፣ ተባበሩን፣ እባካችዉ፡

Post by DefendTheTruth » 27 Nov 2023, 14:38

ወለፈንዲ ማለት ምንድነዉ ትርጉሙ?

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: አማሪኛ ተናጋሪዎች፣ ተባበሩን፣ እባካችዉ፡

Post by sarcasm » 27 Nov 2023, 15:44

ወለፈንዲ ማለት የሰው ግራ ፣ እንብላ ሲሉት እንራ ፣ እንራ ሲሉት እንብላ የሚል ፣ በሁዳዴ ዶሮ በፋሲካ ሽሮ የሚል፣ለምንም የማይመች :lol:

የመዝገበ ቃላት ትርጉም ከፈለግክ ደግሞ = አመለ ጠማማ፤ ወልጋዳ፤ ከሰው የምይስማማ፤ የማይገጥም (ስራ)

checkout the below link to a really good dictionary

http://www.good-amharic-books.com/library?id=298

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: አማሪኛ ተናጋሪዎች፣ ተባበሩን፣ እባካችዉ፡

Post by sarcasm » 27 Nov 2023, 16:05

This is what Abere is saying now :lol:
Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 15365
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አማሪኛ ተናጋሪዎች፣ ተባበሩን፣ እባካችዉ፡

Post by Abere » 27 Nov 2023, 17:05

ትግርኛ ተናጋሪው ወገንህ sarcasm ትርጉሙን ፈልጎ አስፈልጎን ጀባ ያለህ ይመስላል። :lol:

ነገር በምሳሌ፤ ጠጅ በብርሌ እንዳሉ ይህን አይነቱን ክስተት በወረሙማ እና በወይን ገጠመኞች ካልሆነ ህሌና ዘልቆ ላይገባ ይችላል።

ወያኔዎች (መለስ ዜናዊ) የአክሱም ሃውልት ለወረሞ ምኑ ነው ይሉሃል፤ ወረሙማ ደግሞ አክሱም ወረሞ የቆረቆረው ከተማነች ይላል። ታዲያ ወያኔ አክሱም ሰላምታ ከመይ አለኻ ሲል ወረሙማ ደግሞ አክሱም አሻማ/አካም/ነጋያ ብቻ ነው የሚሰማው። አክሱም ግን ፈያዳ ወይም ከመይ አለኻ ጆሮዋን ቢቆርጧት አትሰማም ነበር። ከብት ባልዋለብት ኩበት ለቀማ ስለነበር።
ችግሩ ወረሙማ እና ወያኔ በምን ቋንቋ ይግባባሉ?

DefendTheTruth wrote:
27 Nov 2023, 14:38
ወለፈንዲ ማለት ምንድነዉ ትርጉሙ?

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13215
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አማሪኛ ተናጋሪዎች፣ ተባበሩን፣ እባካችዉ፡

Post by DefendTheTruth » 27 Nov 2023, 17:44

sarcasm wrote:
27 Nov 2023, 15:44
ወለፈንዲ ማለት የሰው ግራ ፣ እንብላ ሲሉት እንራ ፣ እንራ ሲሉት እንብላ የሚል ፣ በሁዳዴ ዶሮ በፋሲካ ሽሮ የሚል፣ለምንም የማይመች :lol:

የመዝገበ ቃላት ትርጉም ከፈለግክ ደግሞ = አመለ ጠማማ፤ ወልጋዳ፤ ከሰው የምይስማማ፤ የማይገጥም (ስራ)

checkout the below link to a really good dictionary

http://www.good-amharic-books.com/library?id=298
sarcasm,

አመሰግናለሁ፣ በጣም። ላካስ አማሪኛዉንም ከአበረ በላይ ታንቆለጥፋዋለህ ማለት ነዉ።

አበረ ምኑን ይቻል ይሁን፣ ለምንም የማይመች ፍጡር። ጀዊሳዉ

ጥያቄዉ ለምን እንደሆነ ዉስጡ ጠርጥሮ ነበር፣ ነገሩ አላማርኝም፣ ለበጎ አይደለም የምል ስሜት ተሰምቶት አቁነጠነጠዉ። ይሄዉ ድግሱም።

በለሃዋል፣ ለምንም የማይመች ፍጡር። ሆረስን ተከትሎ ገደል ገባ የድሮ ጓደኛችን።
Please wait, video is loading...

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13215
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አማሪኛ ተናጋሪዎች፣ ተባበሩን፣ እባካችዉ፡

Post by DefendTheTruth » 27 Nov 2023, 17:52

Abere wrote:
27 Nov 2023, 17:05
ትግርኛ ተናጋሪው ወገንህ sarcasm ትርጉሙን ፈልጎ አስፈልጎን ጀባ ያለህ ይመስላል። :lol:

ነገር በምሳሌ፤ ጠጅ በብርሌ እንዳሉ ይህን አይነቱን ክስተት በወረሙማ እና በወይን ገጠመኞች ካልሆነ ህሌና ዘልቆ ላይገባ ይችላል።

ወያኔዎች (መለስ ዜናዊ) የአክሱም ሃውልት ለወረሞ ምኑ ነው ይሉሃል፤ ወረሙማ ደግሞ አክሱም ወረሞ የቆረቆረው ከተማነች ይላል። ታዲያ ወያኔ አክሱም ሰላምታ ከመይ አለኻ ሲል ወረሙማ ደግሞ አክሱም አሻማ/አካም/ነጋያ ብቻ ነው የሚሰማው። አክሱም ግን ፈያዳ ወይም ከመይ አለኻ ጆሮዋን ቢቆርጧት አትሰማም ነበር። ከብት ባልዋለብት ኩበት ለቀማ ስለነበር።
ችግሩ ወረሙማ እና ወያኔ በምን ቋንቋ ይግባባሉ?

DefendTheTruth wrote:
27 Nov 2023, 14:38
ወለፈንዲ ማለት ምንድነዉ ትርጉሙ?
ወለፈንዲ ማለት:
Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 15365
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አማሪኛ ተናጋሪዎች፣ ተባበሩን፣ እባካችዉ፡

Post by Abere » 27 Nov 2023, 18:31

DDT,
ዘንዘሪጡ መዝገበ-ቃላት እየተጠቀምክ ከሆነ የተሳሳተ አረዳድ ይዘህ ዘንዘሪጡማ ትሆናለህ። :lol: :lol: :lol:

eden
Senior Member
Posts: 10102
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: አማሪኛ ተናጋሪዎች፣ ተባበሩን፣ እባካችዉ፡

Post by eden » 27 Nov 2023, 21:08

DTT,

I’ve heard some use ወለፈንዲ and paradox interchangeably

Horus
Senior Member+
Posts: 42630
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አማሪኛ ተናጋሪዎች፣ ተባበሩን፣ እባካችዉ፡

Post by Horus » 27 Nov 2023, 22:20

አበረ፣
ለምን ይመስልሃል ሹክሻኩ ዲዲቲ (ነጋ ቱማ) ይህቺ ቃል 'ወለፈንዲ' ቀልቡን የሳበችው?! የቃሉ ድምጽ ወረሞኛ ስለሚመስል ትንሽ ዚቅ ለመቅደድ መሞከሩ ነበር!!!

ወለፈንዲ በትንሹ እንደ እስላንክ ተባለ እንጂ በጉራጌኛ ካለ ተመሳሳይ ቃል አንድ ነው ። እኛ ፎለፊና የምንለው ቃል አለ ። የቃሉ ትርጉም ኋላው ወደ ፊት የዞረ ነገር ማለት ነው ። ልብ በለ ወደ ኋላ መሄድ ማለት አይደለም ። ኋላው ፊት፣ ፊቱ ኋላ ሆኖ የተሰራ ነገር፣ የተፈጠረ ፣ ግራ ግብት ነገር ማለት ነው ። ወለ ተብሎ ያጠረው ኋላ የሚለው ነው ። ፈንዲ፣ ፋንዳ የግዕዙ ፋና ፊት ማለት ነው። በጉራጌኛው ፊና ማለት ፊት ማለት ሲሆን ያው ፋና የሚለው ነው ። ስለዚህ ምንም ጥርጥር የለኝም ወለፈንዲ ማለት ፊቱ ኋላ፣ ኋላው ፊት የሆነ ፣ የዞረበት ነገር ማለት ነው ።

Abere
Senior Member
Posts: 15365
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አማሪኛ ተናጋሪዎች፣ ተባበሩን፣ እባካችዉ፡

Post by Abere » 29 Nov 2023, 12:06

:lol: :lol: :lol:
እኔም ጠርጥሬ ነበር :mrgreen: መቸም የልብ ዐወቅ ነህ! "ወለፈንድ" ኬኛ ሊያደርገው አስቦ ነው :mrgreen: እንደ ፊንፊኔ ጉደፈቻ ተደርጎ ወረምኛ ሊሆን ማለት ነው - ሊበሉት ያሰቡት ቁራ ጅግራ ነው ማለት ይጀመራል።

Horus wrote:
27 Nov 2023, 22:20
አበረ፣
ለምን ይመስልሃል ሹክሻኩ ዲዲቲ (ነጋ ቱማ) ይህቺ ቃል 'ወለፈንዲ' ቀልቡን የሳበችው?! የቃሉ ድምጽ ወረሞኛ ስለሚመስል ትንሽ ዚቅ ለመቅደድ መሞከሩ ነበር!!!

ወለፈንዲ በትንሹ እንደ እስላንክ ተባለ እንጂ በጉራጌኛ ካለ ተመሳሳይ ቃል አንድ ነው ። እኛ ፎለፊና የምንለው ቃል አለ ። የቃሉ ትርጉም ኋላው ወደ ፊት የዞረ ነገር ማለት ነው ። ልብ በለ ወደ ኋላ መሄድ ማለት አይደለም ። ኋላው ፊት፣ ፊቱ ኋላ ሆኖ የተሰራ ነገር፣ የተፈጠረ ፣ ግራ ግብት ነገር ማለት ነው ። ወለ ተብሎ ያጠረው ኋላ የሚለው ነው ። ፈንዲ፣ ፋንዳ የግዕዙ ፋና ፊት ማለት ነው። በጉራጌኛው ፊና ማለት ፊት ማለት ሲሆን ያው ፋና የሚለው ነው ። ስለዚህ ምንም ጥርጥር የለኝም ወለፈንዲ ማለት ፊቱ ኋላ፣ ኋላው ፊት የሆነ ፣ የዞረበት ነገር ማለት ነው ።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13215
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አማሪኛ ተናጋሪዎች፣ ተባበሩን፣ እባካችዉ፡

Post by DefendTheTruth » 29 Nov 2023, 14:20

ወለፈንዲ የሚዲያም ትኩረት እያገኛ ነዉ..

አቶ ስዩም እባክህ በነካ እጂህ አንድ ቀን ባሕታዊ አብዮትንም ሽፋን በመስጠት ፅንሰ ሐሳቡን አብራረልን።

Autarky can also explain the many characteristics of this entity called ጀዊሳ..

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13215
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አማሪኛ ተናጋሪዎች፣ ተባበሩን፣ እባካችዉ፡

Post by DefendTheTruth » 29 Nov 2023, 15:25

The Eritrean Autarky in full display. It opposes the principle of give and take, it only wishes to rob and live on itself (one-sided robbery). This entity is a curse, it has been a curse for the people of Eritrea themselves, if left undealt with properly in due time, then there is no guarantee that the curse will not expand to and infect the wider region. It has to be contained!

Post Reply