Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Right
- Member
- Posts: 4785
- Joined: 09 Jan 2022, 13:05
Post
by Right » 27 Nov 2023, 17:02
ይህን መሰል ዝግጅት ሳይደረግ ሲቀር ነው በኩዴታና ሌሎች የሕዝቡ ድል የሚሰረቀው ።
A power vacuum gave us the Derg. Derg followed by TPLF and TPLF followed by PP. Power vacuums created due to a lack of preparation and organization.
In my view, PP is a very disorganized and dishonest group with a lot of enemies that can be removed from power with a very intense struggle in a short period of time.
Fano is doing a fantastic job in resisting the fascist government of Abiye Ahmed Ali. But to help Ethiopia Fano needs any help it can get from the rest of Ethiopia.
So far there is no viable national organization mature enough to assist Fano in forming an all inclusive progressive and stable Ethiopia.
That should be the focus of the Southern and central part of Ethiopia.
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 17743
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 27 Nov 2023, 19:07
Horus wrote: ↑27 Nov 2023, 14:37
ምስራቅ፣
ይህ የኢሃፓ ነገር አንድ የተሸከምከው ፈስ መሆን አለበት! የዚያ ትውልድ አባል ከሆንክ በታሪክ ኮንቴክስት ውስጥ ሆነው ፓርቲውን ተች፤ አይ የዚህ የጫትና ሁካ ትውልድ አባል ከሆንክ ደሞ ከዚያ ትውልድ ጋራ ስለ አላማ ጽናት መገዳደር አትችልም። አሁን ጥያቄዬም መልስ ከእኔ እኩል ER Forum ላይ 24/7 ተጎልተህ ይህን ሁሉ ሆያ ሆዬ ቢያሳፍርህ ጥሩ ነው ። ኢ ህ አ ፓ በከተማ በደርግ ተድብድቦ በሰሜን በትግሬ ተገንጣይ ተደብዶ የተሸነፈ ፓርቲ ነው ። ለአላማ በመሰዋት የዘላለም ምሳሌ ነው ። ጀብሃ ረዳው ቅብጥርሴ አንተ ዛሬ እራስህ ኢሳያስ እንዴዳህ እየተማጸንክ ነው ። አብቅቻለሁ! ወያኔን ሲጀመር ጀምሮ የታገለ፣ ብሎም ባለም ላይ ጸረ ወያኔ ትግል ያቀጣሉት እነዚያ የፈረደባቸው የዚያ ትውልድ ሰማዕት ናቸው ። ዛሬም አሉ! ወደፊትም በልጆቻቸው ትግሉን ይቀጥሉታል ። ዛሬ አለኝ የምትለው አላማ ከላህ ታገልለት ፤ በተረፈ እጅህን ከዚያ ትውልድ ታሪክ አንሳ! ያውም 24/7 ኢ አር ውስጥ ተጎልተህ!
ኢሕአፓ ሃገር ከማወላልቅና ትርምስምስ ከማድረግ ያለፈ የሚያኮራ ታሪክ የለውም። ቂጥ ቂጡን በየቦታው ተብሎ ከወጣ እነሆ 50 ዓመቱ። ይህ አማራ ጠል የሼባዎች ስብስብ ለፋኖ መከሰት ምክንያት ነኝ ብሎ አይኑን እና አፋን አሽቶ ሲመጣ ይገርማል።
ለነገሩ ወያኔ ከመቶ ሺህ በላይ ተጋሩን ገብሮ አዲስ አበባን ሲረከብ ስግብግቡና ያለ መስዋዕትነት ስልጣን ናፋቂው ኢሕአፓ ከወያኔ ጋር ለመዳራት ስልጣን ፈልጎ ወያኔ ፊት twerk ሲያደርግ ቆይቶ በካልቾ ተመቶ ወጥቷል።
ኦሮሙማም ስልጣን ላይ ሲወጣ እንዲሁ short cut አድርጎ ፍኖተ ካርታ ለአብይ ሰጥተናል እያለ የኦህዴድን ስልጣን ለማጠናከር ብዙ ዳክሯል። ሌባ ስለሆነም ወይ በፍርፋራ እየኖረ እንዲያገለግል (ብርሃኑ) ወይንም እንዲሰደድ ተደርጓል።
ቅሪተ ኢህአፓ በፋኖ ላይ ልንጠልጠል ማለቱ ታድያ አሁን ይገርማል?
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42630
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 27 Nov 2023, 21:07
Right wrote: ↑27 Nov 2023, 17:02
ይህን መሰል ዝግጅት ሳይደረግ ሲቀር ነው በኩዴታና ሌሎች የሕዝቡ ድል የሚሰረቀው ።
A power vacuum gave us the Derg. Derg followed by TPLF and TPLF followed by PP. Power vacuums created due to a lack of preparation and organization.
In my view, PP is a very disorganized and dishonest group with a lot of enemies that can be removed from power with a very intense struggle in a short period of time.
Fano is doing a fantastic job in resisting the fascist government of Abiye Ahmed Ali. But to help Ethiopia Fano needs any help it can get from the rest of Ethiopia.
So far there is no viable national organization mature enough to assist Fano in forming an all inclusive progressive and stable Ethiopia.
That should be the focus of the Southern and central part of Ethiopia.
ይህ ነጥብክ እኔ ላለፉት ቢያንስ 4 ወራት የምወተውተው ክፍተት ነው ። በእኔ እምነት አንድ አጭር የኢትዮጵያ አጀንዳ ነድፎ ለአገር አቀፍ ደጋፊዎችና አቢይ ተቃዋሚዎች ፕሮፖዝ ማድረግ (የሂደቱ ጅማሮ የአማራ ፖለቲከኞች/የፋኖ ፖለቲካ ክንፍ) ሃላፊነት ነው ። ያማራ ንቅናቄ ለኢትዮጵያ ችግር መፍትሄ ነው የሚለው እይታው ወይም ፕሮግራሙ ምን እንደ ሆነ በይፋ ሳያሳውቅ አገር አቀፍ ግምባር ሊጀመር አይችልም ።
እኛ የማናውቀው በህቡዕ አገር አቀፍ ቅንጅት ስራ ካለ እሰዬ ነው ። ያ ሆኖ ቢሆን ደሞ አንዳንድ ነገሮች በተግባር ይታይ ነበር ።
አሁን በግልጽ እምናውቀው አማን የተባለ ያዲስ አበባ ድርጅት መኖሩን ነው ! ይህ እጅግ ደስ የሚያሰኝ ነው ። የፖለቲካ መፍትሄ በተመለከተ ፋይዳ ቢስ ከሆነው ምክክርና ውይይት አንስቶ እስከ ደርደርና ሽግግር መንግስት ያሉት ብዙ ሞዴሎች አሉ ።
ነገር ግን ጥርት ብሎ ባገሪቱ ያሉት ዋና ዋና የፖለቲካ ጥያቂዎችን ታሳቢ ያደረገ የፖለቲካ ረቂቅ የለም፣ ያ ሳይሰራ አገር አቀፉ ትግልም ሆነ የፋኖ ድጋፍ ፈቀቅ አይልም ።
የጎሳው ፌዴሬሽን የቀጥላል ወይስ ይወገዳል?
ከቀጠለ በምን ቅርጽ? ከተወገደ በምን ይተካል?
እኔ ከላይ እንደ ጠቆምኩት ትግሉ ጸረ ዘረኝነት መሆን አለበት ፤ የጎሳ ፌዴራሊዝም መወገድ አለበት የሚለው አቋም ነው ያለኝ !
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10931
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Post
by ethiopianunity » 28 Nov 2023, 19:49
Horus wrote: ↑27 Nov 2023, 14:37
ምስራቅ፣
ይህ የኢሃፓ ነገር አንድ የተሸከምከው ፈስ መሆን አለበት! የዚያ ትውልድ አባል ከሆንክ በታሪክ ኮንቴክስት ውስጥ ሆነው ፓርቲውን ተች፤ አይ የዚህ የጫትና ሁካ ትውልድ አባል ከሆንክ ደሞ ከዚያ ትውልድ ጋራ ስለ አላማ ጽናት መገዳደር አትችልም። አሁን ጥያቄዬም መልስ ከእኔ እኩል ER Forum ላይ 24/7 ተጎልተህ ይህን ሁሉ ሆያ ሆዬ ቢያሳፍርህ ጥሩ ነው ። ኢ ህ አ ፓ በከተማ በደርግ ተድብድቦ በሰሜን በትግሬ ተገንጣይ ተደብዶ የተሸነፈ ፓርቲ ነው ። ለአላማ በመሰዋት የዘላለም ምሳሌ ነው ። ጀብሃ ረዳው ቅብጥርሴ አንተ ዛሬ እራስህ ኢሳያስ እንዴዳህ እየተማጸንክ ነው ። አብቅቻለሁ! ወያኔን ሲጀመር ጀምሮ የታገለ፣ ብሎም ባለም ላይ ጸረ ወያኔ ትግል ያቀጣሉት እነዚያ የፈረደባቸው የዚያ ትውልድ ሰማዕት ናቸው ። ዛሬም አሉ! ወደፊትም በልጆቻቸው ትግሉን ይቀጥሉታል ። ዛሬ አለኝ የምትለው አላማ ከላህ ታገልለት ፤ በተረፈ እጅህን ከዚያ ትውልድ ታሪክ አንሳ! ያውም 24/7 ኢ አር ውስጥ ተጎልተህ!
Eprp such as yourself are sick in the head, you are stll drinking the Kool you think Eprp is noble party. It is, slave party for liberation fronts hahaha. Admit that eprp is the #1 loser that got many youths killed for foreign ideology. Eprp is loser party that you are proud of. Eprp does not have Alama, aka vision, it got many youth slaughtered and ended up tool for Tplf, Olf and Elf , Egypt and other foreigners. It made youth slaves of liberation fronts, there is no ONE thing eprp it accomplished, not ONE. Rather, it became l will say, enemy #1 for Ethiopian Because it brought foreign ideology.
I have noticed, there is some kind of mental with Eprp members, they have weird thinking. The average Ethiopian is hard to communicate with Eprp groups, because Eprp has weird and twisted thinking totally foreign to the average Ethiopian. You are going to push another weird thinking on the poor just like liberation fronts. That is your dream
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10931
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Post
by ethiopianunity » 28 Nov 2023, 20:18
I will say this every party of Ethiopia since Derg till this day is designed to dissolve Ethiopians. These groups are totally in delusion including Shabia, whose name is Islamic, which is on its way of giving Eritrean land to Arab. The same is going to happen to every ethnic region liberation fronts established in Ethiopia. The party Derg, is hiding behind Ethiopia and the soldiers it sacrificed, is still the same type of party that is why Derg reminants are allying and have no problem with liberation fronts. The goal is to isolate the last Ethiopian. Which is currently Amara, to push it to the edge and eliminate it by installing enemies within installed by Tplf. Pp, Media 360, Zemedkun, Mesay etc who claim to speak for Amara or Ethiopia are found to serve Tplf. Shabia, Olf and foreigners. That is why it is odd the so called did not have issue waging war in Amara who installed pp in the first place. The popularity of Ethiopaness in Amara getting Amaras killed by within, pp or liberation fronts. Amara must remain neutral while cleansing itself from the likesof Habtamu Ayalew and co. who have been serving Tplf in their youths. The new kids in the block , pp supporters pretending to be pro Ethiopians weather they like it or not they are supporting the cause of liberation fronts and foreigners. The behavior of pp attacking true Ethiopian flag in Amara is evident enough.
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42630
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 28 Nov 2023, 21:00