Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

በመከላከያ ሪፎርም ስም በ ኦህዴድ አገዛዝ የተረሸኑ የትግራይ ተወላጅ ጀነራሎች እና ከትግሬ ጀነራሎች በፀዳ መልኩ የተቋቋመው የ ኦህዴድ ሰራዊት፡)

Post by Za-Ilmaknun » 28 Nov 2023, 12:38

ቀዪ የአብዮታዊ ዲሞክራሲ ሰራዊት መጠርነፊያ ተቀዶ፡ በ ኦህዴድ አረንጓዴ የ ኦሮሙማ ሚሊሻ ማግበስበሻ ከተተካ ጀምሮ፡ የትግሬ ጀነራሎች በገፍና በግፍ የ ኦህዴድ ቁጣ ማብረጃ ሆነው ከርመዋል፡፡

ከሰአረ መኮንን እስከ ፍቃዱ ነጮ ድረስ የተረሸኑት የትግሬ ባህላዊ ጀነራሎች ባስጠበቁት አብዮታዊ ዲሞክራሲ ሲበሉ፡ የገዳን ፋሽሽታዊ አገዛዝ በሀገር ላይ በመትከል የተጫወቱት ሚና አማራን ያጠፋልናል ከሚል የ ጅላጅል እሳቤ ነበር፡፡ ይሉንታና ሀፍረተቢስ የሆነው ኦህዴድ ውለታቸውን የከፈለው፡ ሳሞራን አጃጀጅሎ ለጊዜው ከነ ሞሉ ከጨዋታ ውጭ በማድረግ ሲሆን መዳረሻው ግን፡ ከ ተግሬ የጦር መኮንን የፀዳ ፡ ንፁሀንን የሚፈጅ በጥላቻ የተወጠረ ግብስብስ ሚሊሻ ማዋቀር ሆነ፡፡