Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13069
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Graphic Picture ! የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ጅራ የሠራው አሳፋሪ ድርጊት

Post by Thomas H » 27 Nov 2023, 09:54

Dereje Habtewold

አይ ኢትዮጵያዬ!
የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ጅራ ፤ለድሬዳዋ ከፍተኛ ዲቪዚዮን ኮከብ ተጫዋች 5 ሊትር ዘይትና 25 ኪሎ ሩዝ ሲሸልሙ ነው የሚታዩት።
ምንም ድህነታችን አስከፊ ደረጃ ላይ ቢደርስም፤ በከረጢት ያለ ሩዝ እንደ ኳስ እግሩ ስር አድርጎ ከሚታይ ምናለ ሌላው ቢቀር ዘይትና ሩዝ የተገዛበትን ገንዘብ ቢሸልሙት!
ወይ እነ ኢሳያስ ጅራ!
የፕሬዝዳንቱ አቋቋም ራሱ የፀባይ ዋንጫኮ ነው የሚመስለው።





Thomas H
Senior Member
Posts: 13069
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Graphic Picture ! የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ጅራ የሠራው አሳፋሪ ድርጊት

Post by Thomas H » 27 Nov 2023, 23:01

ይሄንን ፎቶ ለሜሲ እና ለክሪስቲያኖ ሮላንዶ ልኬላቸውለሁ የሚሉትን ለመስማት እየጠበቅኩ ነው :: የኢትዮጵያው ሜሲ ወይም ክሪስቲያኖ ሮላንዶ ሩዝ እና ዘይት ነው የሚከፈለው እንዴት ታዩታላችሁ ብዬ ጠይቄያቸዋለሁ ::

Post Reply