Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

በላይ ዘለቀ ኦሮሞ ነው! የልጅ ልጁ የሚሆነው ቢንያም ሀይለማርያም የቅድመአያቱን ኦሮሞነት የሚገልጽበት መጽሀፍ በመጻፉ ጭምር በነ እንቶኔ በጩቤ ለመወጋት የበቃበት ነው።

Post by sarcasm » 26 Nov 2023, 18:48

Please wait, video is loading...

" ከራስ በላይ " ''Warra hundee Qilxuu''

By Gumaa Saqqataa Gem

----------------------------------------------------------

የደጃዝማች በላይ ዘለቀ ቂልጡ የልጅ ልጅ የፃፈው አዲስ መጽሃፍ ''ከራስ በላይ'' የሚል በአፋን ኦሮሞ ተተርጉሞ በሸራተን ሆቴል የፊታችን ጥር 15 , 2016 ዓ/ም ይመረቃል ስለሆነም በዚህ ፕሮግራም ላይ በመገኘት ፀሃፊውን ወንድማችን ቢኒያም ኃ/ማርያም ( የሻሽወርቅ በላይ የልጅ ልጅ) ልናበረታታው ይገባል።
አስገራሚውን እውነታ ለልጅ ልጆቿ ያሸጋገረችው በላይ ዘለቀ ከወለዳቸው ልጆቹ መካከል አንዷ የሆነችው የሻሸወርቅ ናት።
(ከዚህ በታች የሚገኘውን የትውልድ ሀረግን ከአሁን ቀደም ያሰባሰብኩት ሲሆን የሻሸወርቅን ጭምር እናገኝበታለን)

በላይ ዘለቀን ማን ነው? -
=============

"ጣይቱ አሰኔ በወሎ ክፍለ-ሀገር በቦረና አውራጃ በጫቀታ ወረዳ ልዩ ስሙ ጅሩ ጉጣ ከተባለው ቀበሌ ተወለደች። ገና ልጅ እንዳለች ባሻ ዘለቀ ላቀውን አገባች። ዘለቀ የተወለደው በወሎ ክፍለ-ሀገር፡ ቦረና አውራጃ፡ ጫቀታ ም/ወረዳ፡ ልዩ ስሙ ገዛዛ አቦ ከተባለው ቀበሌ ነው። ጣይቱና ዘለቀ ሁለቱም የጫቀታ ተወላጆች ሲሆኑ መኖሪያቸው ጅሩ ጉጣ (ከጣይቱ ትውልድ ቦታ) ነበር።
.
የጣይቱ አሰኔ አባት አሰኔ ወዳጅ (አባ ጨፍልቅ) ይባላሉ። አባ ጨፍልቅ የንጉሥ ሚካኤል ባለሟልና የአንድ ክፍለ ጦር አዛዥ ነበሩ። አባ ጨፍልቅ አድዋ ጦርነት ላይ ትልቅ ጀብድ የፈጸሙ ጀግና ናቸው።
.
ጣይቱ በ1904 ዓ.ም በላይ ዘለቀን ወለደች። ከሁለት ዓመት በኋላም በ1906 ዓ.ም እጅጉ ዘለቀን ወለደች። እጅጉ እንደተወለደ የጣይቱ ባለቤት ባሻ ዘለቀ
ከቤተሰብ ተለይቶ ወደ ዳር አገር ዘመተ። ብዙም ሳይቆይ ጣይቱ መሸሻ አደምን አገባች። መሸሻ አደም የተወለደው በወሎ ክፍለ-ሀገር፡ ቦረና አውራጃ፡ በሜታ ም/ወረዳ፡ ልዩ ስሙ ወርቄ አቦ በተባለው ቀበሌ ነው። ጣይቱ ሦስተኛ ልጅ አያሌው መሸሻን በ1908 ዓ.ም ከመሸሻ ወለደች።

ጣይቱ ሁለት ባሎች አከታትላ ብታገባም አብራ ለመኖር ግን አልታደለችም። የበፊተኛው ማለትም ዘለቀ ላቀው ከልጅ ኢያሱ ሠራዊት ጋር ተቀላቀለ።
በጥቅምት ወር 1909 ዓ.ም ደግሞ የአያሌው አባት መሸሻ አደም የንጉሥ ሚካኤልን የዘመቻ ጥሪ ተቀብሎ ሰገሌ (ሸዋ ደብረ ብርሃን አጠገብ) በተደረገው ጦርነት ለመሳተፍ ዘመተ። ግን አልተመለሰም በዚያው ቀረ።
.
እንዲሁም ከልጅ እያሱ ሠራዊት ጋር በአፋር፡ በጅቡቲ መስመር (ሶማሌ)፡ እና በሐረር አካባቢ ሲንቀሳቀስ የቆየው ባሻ ዘለቀ ልጅ ኢያሱ ተይዞ ኮረማሽ ከታሰረ ብዙም ሳይቆይ ወደ ቦረና ሄዶ የዘመድ አዝማድ ከለላ ማግኘትን መረጠ። በጫቀታ ወረዳ ልዩ ስሙ ጣቀት መደሎ ከተባለው ቀበሌ ተቀምጦ እንዳለ አንድ ሰው በእጁ ጠፋበት (ሞተበት)።
ከዚያም ሸፈቶ በጎጃም ክፍለ ሀገር በቢቸና አውራጃ በእነማይ ወረዳ ልዩ ስሙ ለምጨን ከተባለው ቀበሌ እንደተቀመጠ ከደብረማርቆስ በታዘዘ ጦር ተገደለ።
በላይ ዘለቀና እጅጉ ዘለቀ አባታቸው ሲሞት ገና የ10 እና የ12 ዓመት ልጆች ነበሩ። እድሜያቸው ከፍ ሲልና አካላቸው ሲጠነክር አባታቸውን በጥቆማ መርቶ
ያስገደለውን ግራዝማች ደርሰህ የተባለውን ሰው ገድለው ጫካ ገቡ።

የእናታቸው ልጅ ታናሽ ወንድማቸው አያሌውም በሽፍትነቱ ተቀላቀላቸው። ሦስቱ ወንድማማቾች በሽፍትነት በአባይ ወንዝ ዳርቻ ባለው በርሃ በመንቀሳቀስ ከየዘመዱ ስንቅ እያሰባሰቡ ጥቂት ዓመታት እንዳሳለፉ የጣልያን ጦር ደብረማርቆስ መግባቱ ተሰማ። እነበላይም የእናትና የአባታቸውን ወገን ሰብስበው ምን ማድረግ እንዳለባቸው ተመካከሩ። ጣልያን በ1928 ዓመት አገራችንን ሲወር የጣይቱ ልጆች በላይ ዘለቀ 24፡ እጅጉ ዘለቀ 22፡ እና አያሌው መሸሻ 20 ዓመታቸው ነበር። የአክስታቸው ልጅ ሺፈራው ገርባውም 17 ዓመቱ ነበር።
.
የሚከተለው የጣይቱ እና የዘለቀ የትውልድ ሐረግ መረጃ የተገኘው ከየሻሽ-ወርቅ በላይ ዘለቀና ከመንግሥቴ አያሌው መሸሻ ነው።(መንግስቴ አያሌው የጣይቱ የመጨረሻ ልጅ የሆነውና 1934 ዓ.ም ጀምሮ ለሰላሳ ዓመታት ቦንጋ በእስርና በግዞት ቆይቶ በ1964 ዓ.ም ተለቆ፣ በ1983 ዓ.ም ካረፈው አያሌው ልጅ ነው።
.
በጣይቱ አሰኔ በኩል ያለው የትውልድ ሐረግ (ከበdhaሳ አንስቶ እስከ ጣይቱ ልጆች) እነደሚከተለው ነው።
.
(1) በdhaሳ፡ (2) ዋጁ፡ (3) ሜታ፡ (4) ገረሱ፡ (5) አቡ፡ (6) ጃርሶ፡ (7) ቢቂሊ፡ (😎 ባቦ፡ (9) ድምቶ፡ (10) ወዳጅ (ወዳይ)፡ (11) አሰኔ (እንሰኔ)፡ (12) ጣይቱ፡ (13) በላይ፡ እጅጉና አያሌው፡፡
.
በዘለቀ ላቀው በኩል ያለው የትውልድ ሐረግ (ከዋዩ አንስቶ እስከ በላይና እጅጉ) እነደሚከተለው ነው።
(1) ዋዩ፡ (2) ጫንጮ፡ (3) ቂልጡ፡ (4) ገልገል፡ (5) ሃጌ፡ (6) ላቀው፡ (7) ዘለቀ፡ (😎 በላይና እጅጉ፡
.
ጣይቱ አያሌውን የወለደችለት የመሸሻ አደም የዘር ሀረግ የሚከተለውን ይመስላል
.
(1) በdhaሳ፡ (2) ዋጁ፡ (3) ሜታ፡ (4) ገረሱ፡ (5) አቡ፡ (6) ጃርሶ፡ (7) ቢቂሊ፡ (😎 ባቦ፡ (9) ዲዶ፡ (10) ጎበና፡ (11) ቦሩ፡ (12) ይመር፡ (13) አደም፡ (14) መሸሻ፡ (15) አያሌ፡፡
ምንጮቼ
.
(የካቲት መጽሔት፣ 3ኛ ዓመት ቁጥር 7፣ ሀምሌ 1972)በስብሐት ገብረ እግዚአብሔር የቀረበው መጣጥፍ እና አድማሱ ገበየሁ" ሲሆኑ የልጅ ልጁ የሚሆነው ቢንያም ሀይለማርያም የቅድመአያቱን ኦሮሞነት የሚገልጽበት መጽሀፍ በመጻፉ ጭምር በነ እንቶኔ በጩቤ ለመወጋት የበቃበት ነው። ይህንን መጽሀፍ በመግዛት ወንድማችንን እናበረታታ።
--

Please wait, video is loading...

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10931
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: በላይ ዘለቀ ኦሮሞ ነው! የልጅ ልጁ የሚሆነው ቢንያም ሀይለማርያም የቅድመአያቱን ኦሮሞነት የሚገልጽበት መጽሀፍ በመጻፉ ጭምር በነ እንቶኔ በጩቤ ለመወጋት የበቃበት ነው።

Post by ethiopianunity » 26 Nov 2023, 21:07

sarcasm wrote:
26 Nov 2023, 18:48

You see, stop making the heroes of Ethiopia politicizing them. liberation fronts are destroying societies, by divide and conquer just like colonizers. Every ethnics, regions in Ethiopia, at the time didn't care about ethnics. They move to other regions, they embrace it, that is all it is sad though since then, Ethiopians have been made of each other enemies because of power so that we don't lose people that could make Ethiopia mountain. Because we kill each other for power, that is the reason colonizers left us alone because we are targeting one another, all they have to do is just push a little. It is sad that the generations of Zeleke and Minilik have been systematically been eliminated because they could have put Ethiopia top.

Now, once the Oromo embracing Italian colonization today could not claim Belai Zeleke in its full mouth, when the Zelekes embraced their own language writing Geez at the time, will roll on their graves what Olf did to Oromo, embracing Latin.

Misraq
Senior Member
Posts: 17743
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: በላይ ዘለቀ ኦሮሞ ነው! የልጅ ልጁ የሚሆነው ቢንያም ሀይለማርያም የቅድመአያቱን ኦሮሞነት የሚገልጽበት መጽሀፍ በመጻፉ ጭምር በነ እንቶኔ በጩቤ ለመወጋት የበቃበት ነው።

Post by Misraq » 26 Nov 2023, 23:28

የሃጫሉና የተስፋዬ ገብረዓብ mini ፕሮጀክት ጫት እየቃሙ የፈጠሯት የጡዘት ታሪክ ናት። እውነተኛው የበላይ ቤተሰቦች ሃቁን እዚህ ይናገራሉ።

Abaymado
Member
Posts: 4615
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: በላይ ዘለቀ ኦሮሞ ነው! የልጅ ልጁ የሚሆነው ቢንያም ሀይለማርያም የቅድመአያቱን ኦሮሞነት የሚገልጽበት መጽሀፍ በመጻፉ ጭምር በነ እንቶኔ በጩቤ ለመወጋት የበቃበት ነው።

Post by Abaymado » 26 Nov 2023, 23:44

የዚህ ሁሉ አላማ ኦሮሞ ጀግና ነው ለማለት ነው:: ጀኛውማ ማን አንደሆነ ታየ:: ሚልዮን በላይ ዘለቀ አማራ ክልል ታየ

Misraq
Senior Member
Posts: 17743
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: በላይ ዘለቀ ኦሮሞ ነው! የልጅ ልጁ የሚሆነው ቢንያም ሀይለማርያም የቅድመአያቱን ኦሮሞነት የሚገልጽበት መጽሀፍ በመጻፉ ጭምር በነ እንቶኔ በጩቤ ለመወጋት የበቃበት ነው።

Post by Misraq » 26 Nov 2023, 23:57

Abaymado wrote:
26 Nov 2023, 23:44
የዚህ ሁሉ አላማ ኦሮሞ ጀግና ነው ለማለት ነው:: ጀኛውማ ማን አንደሆነ ታየ:: ሚልዮን በላይ ዘለቀ አማራ ክልል ታየ
እሱ ብቻ ሳይሆን አማራ ጀግና የለውም ለማለትም ነው። ትግሬው ቴውድሮስ የኛ ነው ብሎ ትርክት እንደፃፈው ወረሞውም ከማን አንሼ ብሎ በላይን ተመኘ። ምኞት አይከለከል እንግዲህ።

በነገራችን ላይ ሃጫሉ የሚሉትን ፌንጣ ብልፅግና ቀቅሎት ከመብላቱ በፊት አፄ ሚኒሊክን እያብጠለጠለ OMN ላይ ሲሳደብ ነበረ። የአዲስ አበባ ሕዝብ በዚህ ምክንያት ሃጫሉ የሚለትን ፌንጣ መሳይ ይፀየፈው ነበር። ይህ የበላይ ዘር አለኝ ብለው ያቀረቡት ግለሰብ ሃጫሉ በመፅሃፋ እንደተጠላ ለማቅረብ የሄደበት ተንኮል የኦሮሞ ብሄርተኞች የሚጠቀሙበት የተለመደ ተንኮል ነው

ethiopian

Re: በላይ ዘለቀ ኦሮሞ ነው! የልጅ ልጁ የሚሆነው ቢንያም ሀይለማርያም የቅድመአያቱን ኦሮሞነት የሚገልጽበት መጽሀፍ በመጻፉ ጭምር በነ እንቶኔ በጩቤ ለመወጋት የበቃበት ነው።

Post by ethiopian » 27 Nov 2023, 00:04

Abaymado wrote:
26 Nov 2023, 23:44
የዚህ ሁሉ አላማ ኦሮሞ ጀግና ነው ለማለት ነው:: ጀኛውማ ማን አንደሆነ ታየ:: ሚልዮን በላይ ዘለቀ አማራ ክልል ታየ
Qerro Liberated Amhara from Tigray Slavery : true or false ?

Union

Re: በላይ ዘለቀ ኦሮሞ ነው! የልጅ ልጁ የሚሆነው ቢንያም ሀይለማርያም የቅድመአያቱን ኦሮሞነት የሚገልጽበት መጽሀፍ በመጻፉ ጭምር በነ እንቶኔ በጩቤ ለመወጋት የበቃበት ነው።

Post by Union » 27 Nov 2023, 00:12

በላይም ቴዲም ምንሊክ አሳምነውም ተፈራ ማሞም አማራ አይደሉም እንበል። ከነሱ የባሰውን የዘመኑ ፋኖ የተባለውን ጀግና ማን ሊሉት ነው። :lol: :lol: :lol: አይ የደሀ ነገር አለች! :lol:

በድሮዎቹ አማሮች ስም መፎከር ለግዜው ትተን አሁን በፋኖ ነው የምንፎክረው

ኧረ ፋኖ ፋኖ
ፍንን ፍንን ያለው! :lol: :lol:

Misraq
Senior Member
Posts: 17743
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: በላይ ዘለቀ ኦሮሞ ነው! የልጅ ልጁ የሚሆነው ቢንያም ሀይለማርያም የቅድመአያቱን ኦሮሞነት የሚገልጽበት መጽሀፍ በመጻፉ ጭምር በነ እንቶኔ በጩቤ ለመወጋት የበቃበት ነው።

Post by Misraq » 27 Nov 2023, 00:29

union wrote:
27 Nov 2023, 00:12
በላይም ቴዲም ምንሊክ አሳምነውም ተፈራ ማሞም አማራ አይደሉም እንበል። ከነሱ የባሰውን የዘመኑ ፋኖ የተባለውን ጀግና ማን ሊሉት ነው። :lol: :lol: :lol: አይ የደሀ ነገር አለች! :lol:

በድሮዎቹ አማሮች ስም መፎከር ለግዜው ትተን አሁን በፋኖ ነው የምንፎክረው

ኧረ ፋኖ ፋኖ
ፍንን ፍንን ያለው! :lol: :lol:
አሁን እንደ አሸን በመቶ ሺህዎች የተፈለፈለውና 600ሺህ ትግሬን አማራ ክልል ያስቀረው ፋኖ ፤ የትግሬን መሳርያውን ቀምቶ ONDFን እያሯሯጠ ያለው ፋኖ አማራ አይደለም። ወሮሞና ትግሬ ነው ። :lol: :lol:

Misraq
Senior Member
Posts: 17743
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: በላይ ዘለቀ ኦሮሞ ነው! የልጅ ልጁ የሚሆነው ቢንያም ሀይለማርያም የቅድመአያቱን ኦሮሞነት የሚገልጽበት መጽሀፍ በመጻፉ ጭምር በነ እንቶኔ በጩቤ ለመወጋት የበቃበት ነው።

Post by Misraq » 27 Nov 2023, 00:33

ethiopian wrote:
27 Nov 2023, 00:04
Abaymado wrote:
26 Nov 2023, 23:44
የዚህ ሁሉ አላማ ኦሮሞ ጀግና ነው ለማለት ነው:: ጀኛውማ ማን አንደሆነ ታየ:: ሚልዮን በላይ ዘለቀ አማራ ክልል ታየ
Qerro Liberated Amhara from Tigray Slavery : true or false ?
እጁን መስቀልያ እያጣመረና አናቱን ለትግሬ አልሞ ተኳሽ እያስበረቀሰ? :lol: :lol:

ወያኔን አስበርግጎ መቀሌ እንዲከትም ያደረገው የአማራ ሕዝብ የነፍጥ ትግል ነው። ይህን ሃይለማርያም ደሳለኝ ራሱ ተናግሮታል

Post Reply