Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Y3n3g3s3w
- Member
- Posts: 531
- Joined: 22 Dec 2017, 00:56
Post
by Y3n3g3s3w » 20 Nov 2023, 11:07
ጉድ ፈላ ዘንድሮ
ዪሄ ሰዉዬ የሰራዉንና ያልሰራዉንም መለስ ብሎ አያስታዉስም ልበል?
ጠላቶቻችን “ዉሻ በቀደደዉ ጅብ ዪገባል እንዲሉ ” ይለናል ፓርርላማዉን ለማስፈራራት በተዘጋጀ የፓርላማ ስብሰባ ላይ
አሁን ማነዉ ዉሻ(ቀዳጁ)፤ማነዉ ጂብ(በተቀደደ ገቢዉ)
በወያኔ አማካኚነት ጠላቶቻችን ድንበር ቀደዉ ቀደዉ ሊገቡ ሲሉ የኤርትራ መንግስትና ሰውራዊት ቀጥሎም የአማራ ልዩ ሃዪል ከዚያም የኢትዮጵያ መከላከያ እራሱን አደራጂቶ ጠላቶች ሸንቁረዉ ሊገቡበት የነበረዉን ቀዳዳ በተባበረ ሃይል ደፈኖ ጠላትም ሳዪገባ ቀረ። እዚህ ላይ ነው ፤ተቃዉሞዉንም ድጋፉንም ቆም አድርጎ ረጋ ብሎ ላጤነ ሰዉ ጂብና ዉሻዉ ቁልጭ ብሎ የለየዉ ፤ እናማ አጅሬ ጠ/ምትር ተብዬ የኢትዮጵያ የጠላት በሮች በወያኔ መሽምድመድ ከተዘጋ ወይም መዘጋቱን ካረጋገጠ በሁላ ሌላ የፖለቲካ ቁማር ወዪም የተነሳበትን አላማ ለማሳካት ያሰናክሉኛል ያላቸዉን ሃዪሎች ማሳደድ የጀመረዉ ፤ ከላይ የተጠቀሱትን ሁለት ጉዳዮች ለማሳካት ዪረዱኛል ካላቸዉ ቡድኖች ጋር መርህ አልባ የሆነ ፤ስለሃገሪቱ የወደፊት እጣና ሁኔት ፍጹም በዘነጋና ሃላፊነት በጎደለዉ መልኩ፤ የከሃዲነት ባህሪ በተላበሰ ስብእና ፤ ፖለቲካዊ ሽርሙጥና ጀመረ። አንደኛ ወያኔን ከጎኔ አድርጌ አማራን ትጥቅ ካስፈታሁ በኋላ ተገዳዳሪ አልባ መሪ እሆናለሁ የሚል ቅዥቱን ለማሳካት መደናበር ፤ ሁለተኛ አሽናፊነቴን ካሳየኋቸዉ ነጮቹ ልክ እንደወያኤ ዘመን ብር ያፈሱልኛል (የ2B ሰሜን ኢትዮጵያን መገንቢያ ዶላር ቃል የተገባለትና ድርድሩ ትዝ ዪበለን) ብሎ አሜሪካ ሲንጦሎጦል ከሄደ በኋል የኦሮሙማ ኢምፓየር ፕሮጀክት መጀመር ለዚህም አማራን ትጥቅ ማስፈታትና ከትግሬ ጋር ማጋጨጥ(ሰሜኑን ማዳከም)ና ኦርቶዶቅስን ማመስ.>>>>>
እኮ ማነዉ ጂቡ? ፤ማነዉ ዉሻዉ?፤ማነዉ ሃገርና ህዝብ የካደዉ? ፤ማነዉ ባንዳዉ? ?
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 22237
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 20 Nov 2023, 11:14
ንገርልኝ እንዲያ.... ለኦሮሙማ ጂቦች ተብሎ አማራ አይመታም:: ይህ የኤርትራአቋም ነው::ይብላኝ ለቅንጥብጣቢ ብለው ከኦሮሙማ ቆሪጥ ጋር የሚሞዳሞዱ አማራሮች::
"እየመጡ ነው" በልልኝ ጎበዝ::

-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 10791
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 20 Nov 2023, 11:34
Fed_Up wrote: ↑20 Nov 2023, 11:14
ንገርልኝ እንዲያ.... ለኦሮሙማ ጂቦች ተብሎ አማራ አይመታም:: ይህ የኤርትራአቋም ነው::ይብላኝ ለቅንጥብጣቢ ብለው ከኦሮሙማ ቆሪጥ ጋር የሚሞዳሞዱ አማራሮች::
"እየመጡ ነው" በልልኝ ጎበዝ::
ወደ ሳሕል ለመሸሽ እየተዘጋጁ ደሞ አማራን ላድን ነው?! ያንተ ኮሜዲ አያልቅም

አማራ የሚድነው በራሱ ልጆች ነው።
ሻዕብያ ደሞ ሊጠቀምብህ እንጀ ሊጠቅምህ በፍጹም አይቀርብም። ጅብ እማያውቁት አገር ሄዶ ቆዳ አንጥፉልኝ አለ!
BREAKING | War Preparation: Eritrean is moving army logistics back to Nakfa & Afabet in Sahel Mountains EPLF's HQ in 80s
viewtopic.php?f=2&t=332989
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 22237
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 20 Nov 2023, 11:41
sarcasm wrote: ↑20 Nov 2023, 11:34
Fed_Up wrote: ↑20 Nov 2023, 11:14
ንገርልኝ እንዲያ.... ለኦሮሙማ ጂቦች ተብሎ አማራ አይመታም:: ይህ የኤርትራአቋም ነው::ይብላኝ ለቅንጥብጣቢ ብለው ከኦሮሙማ ቆሪጥ ጋር የሚሞዳሞዱ አማራሮች::
"እየመጡ ነው" በልልኝ ጎበዝ::
ወደ ሳሕል ለመሸሽ እየተዘጋጁ ደሞ አማራን ላድን ነው?! ያንተ ኮሜዲ አያልቅም

አማራ የሚድነው በራሱ ልጆች ነው።
ሻዕብያ ደሞ ሊጠቀምብህ እንጀ ሊጠቅምህ በፍጹም አይቀርብም። ጅብ እማያውቁት አገር ሄዶ ቆዳ አንጥፉልኝ አለ!
BREAKING | War Preparation: Eritrean is moving army logistics back to Nakfa & Afabet in Sahel Mountains EPLF's HQ in 80s
viewtopic.php?f=2&t=332989
አምብበህ ጻፍ እንከፍ አጋሜ :: እንዲሁም ኤርትራ ለኦሮሙማ መስፋፋት ብላ ለዘመናት ለተጨቆነ አማራ ህዝብ ላይ አትተኩስም:: የዘመናት ጌታህ አማራ ለራሱ አያንስም :: ፈሳም አጋሜ::
ናቅፋ እየሸሹ ነው ብለህ ጻፍክ? አይ የአጋሜ ነገር ... ናና እስኩ ብብቴን ኮርኩረኝ ልሳቅ ልፈንድቅ:: ፌዘኛ ጠለ ጠለ ኡጉም::