Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum



Misraq
Senior Member
Posts: 17750
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: አብይ አቡነ ዳቢሎስን ማኖ ካስነካ ቦሀላ ሰሞኑን ይገድለዋል። ከዛ ፋኖ ገደለው ብሎ ፋኖን ይወነጅላል። ቢሞት ባይሞት እኛ ምን አገባን

Post by Misraq » 20 Nov 2023, 10:29

አቡነ ተብየው ኤርምያስ በሬ እየታረደለት ቅቅልና ጮማ አማርጦ በፓጃሮ ሹፌርና ሲያሰኘው በአውሮፕላን እየተጉዋዘ ቅንጡ ህይወት የሚኖር ሰው ነው፥፥ ስደትን መከራን እና ደረቅ ወንበር ላይ መቀመጥን አይፈልግም፥፥ በጎጃም ከአምስት መቶ በላይ ገዳማውያንና አበ ምኔቶች ሲታረዱ ዝም ያለ ሰው አሁን በኦሮሙማ ጀነራሎች ታጅቦ ፋኖን ሲያራክስ ቢታይ ያው ውሻ በበላበት ይጮሃል ነው፥፥ ብልጣ ብልጥ አደርባይ ስለሆነ መሃል ቆሞ ሁለቱንም እገስጻለው ያለበት የጮሌ ፖለቲካ አብይንም የሚያስንቅ ነው፥፥ ወዳጄ ወይ ከዚህ ነህ ወይ ከዛ፥፥ መሃል ብሎ ነገር የለም አሁን፥፥

Post Reply