Re: እንጭጩ አብይ Nov 20 በርሊን ይመጣል ፡ ፋኖዎችና ሀገር ወዳዶች ይኸን ኦነግ ሸኔ በደንብ አመሳቅሉት
ኩሩሩ ድንክዬ ጥሬው አብይ ውጭ በመጣ ቁጥር የእግር እሳት እንሁንበት:: የሚሰራው አገርን እና ህዝብን የማጥፋት ዘመጃ በአለም ፊት እናጋልጠው::
Re: እንጭጩ አብይ Nov 20 በርሊን ይመጣል ፡ ፋኖዎችና ሀገር ወዳዶች ይኸን ኦነግ ሸኔ በደንብ አመሳቅሉት
በርቱ በርሊኖች!
ይኸ እንጭጭ እዛ ሄዶ ደግሞ ምን ይዘባርቅ ድሆን? እንደ አረቦቹ አንገት ውስጥ ልሸጎጥ ቢል ፣ መሬ ጀርመኖች ‘ሻይዘ’ ይሉታል ።