Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 17 Nov 2023, 16:40
ሌንጮ ባቲ ሪያድ ለሚኖሩ ኦሮሞ ተወላጆች የተናገረው
"ኦሮሚያ የምትባል ሀገርን በማዋለድ ላይ ነን በወሊድ ጊዜ ደም መፍሰስ ግድ ነው፡፡ እናም ትኩረታችን ለሚፈሰው የአማራ ደም ሳይሆን ለሚወለደው የኦሮሞ ልጅ ወይም ለምትወለደው ኦሮሚያ ነው፡፡ ይሄ መቼም የማናገኘው የመጨረሻ እድላችን ነው፡፡ ጊዜ ለመግዛት በመላው ኢትዮጵያ ጭፍጨፋ ግድያ በየቀኑ አጀንዳ መስጠታችንን አጠናክረን እንቀጥልበታለን፡፡ ምክንያቱም ደም ሳይፈስ የተመሰረተ ሀገር የለም፡፡ በመላው ሀገሪቱ የተወሰዱ ብቻ ሳይሆን ኦሮሚያ ለምትባል መመስረት አስፈላጊ ናቸው የተባሉ ቦታዎች ሁሉ ወደ ታላቋ ኦሮሚያ ይጠቃለላሉ፡፡ ይህን ለማድረግ የቤት ስራችንን ሰርተን ጨርሰናል፡፡ በአፋር በኩል የተጀመረ ፕሮጀክት አለ፡፡ እሱንም በድል እናጠናቅቃለን የሰሜኑ ፊውዳል እርስ በእርሱ እንዲገዳደል አድርገነዋል፡፡"
Please wait, video is loading...
-
Union
Post
by Union » 17 Nov 2023, 16:59
አጋሜው እና አስከሪው ደግሞ ይሄን ይሰማና "እልልልልል" ይላል።

አማራ ከሌለ፣ ነገ ሟች እንደሆነ እንኳን አያውቅም።
ይሄን እኮ ነው አማራ ሲል የነበረው። የነጮቹን ድላ ተቀብላቹ ሀበሻ ላይ አትወርውሩት ሲል የነበረው አማራ። እነኚ እውር ገልቱ ኦሮሙማዎች የጥቁር ጣልያን ናቸው። ሀበሻው ተባብሮ በአንድ ካልቆመ በየተራ ይመታል። ስለዚህ ዛሬ ወደ ኤርትራ ዞረዋል። እኛ ከኤርትራ ጎን ካልቆምን ነጮቹ በአብይ ላይ ያላቸው የሞተ ተስፋ እንደገና ያቆጠቁጣል።
ኤርትራ ሲመታ እኔም ተመታሁ ብለህ ተነሳ። አማራ ጉራጌ ኤርትራ ትግሬ አፋር ወዘተ በአንድ ላይ የምንቆምበት ግዜ ነው!