የሁለቱ ቦቅቧቃዎች መመሳሰል....
አንዳንድ የግል ጉዳዮች ናቸው ብለን ችላ ያልናቸው ነገሮች አሉ ፣
በመጀመሪያ እንዴት ነው ነገሩ ሁለቱም ፣ መለስ ዜናዊም አብይም ጎንደሬ ሚስት ያገቡት? ጥበበኛ ሰለሆኑ ወይስ ቦቅቧቃ ሰለሆኑ?

ነገሩ ምኒሊክም እቴጌን አደል ያገቡት ፣ የነዚህኞቹ ግን ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል ሆነ እንጂ፣ በተለይ የአሁኑ ደሞ ይባስ። እንደኔ ሁለቱም ከጎንደሬ የተዛመዱት ጎንደሬ በጣም አጥብቀው ሰለሚፈሩና ሰለሚጠሉ እንጅ በፍቅ እንዳልሆነ ተግባራቸው ያሳብቃል። ጎንደሬ አግበቶ ስልጣን ላይ በወጡ በ3 ዐመት ውስጥ አማራ ላይ ጦርነት ማወጅ በርግጥ የግል ጉዳይና የፍቅር ብለን እንለፈው? ወይስ የቀድሞውን ፈለግ (role model) መከተል?
የሁለቱ ተኩላዎች መመሳሰል/
የአብይና መለስ መመሳሰል፤
1. ኢትዮጵያንን ለማፈራረስ ጎንደሬ ሚስት በማግባት ጎንደሬና አማራን መደለል።
2. ሁለቱም sociopath(የማህበረሰብ ጠንቅ?) ናቸው
3. የአማራና በተለይ የጎንደሬ ፈርሀት ቆፈን የያዛቸው ቦቅቧቃዎች ናቸው!
