-
Union
ኢሳያስ ትሰማኛለህ! ኤርትራ ወደ እናት ሀገሯ ኢትዮጵያ ትመለስ ብለህ ብታውጅ፣ ሊያጠፋህ ያሰፈሰፋት ነጮች ይኮላሻሉ። አብይም ይኮላሻል። BRICKS ካንተጋ ይቆማሉ!
Do it before it is too late!
-
Union
Re: ኢሳያስ ትሰማኛለህ! ኤርትራ ወደ እናት ሀገሯ ኢትዮጵያ ትመለስ ብለህ ብታውጅ፣ ሊያጠፋህ ያሰፈሰፋት ነጮች ይኮላሻሉ። አብይም ይኮላሻል። BRICKS ካንተጋ ይቆማሉ!
ምስራቅ አፍሪካ ይንጫጫል፣ አፍሪካ ይንጫጫል፣ አለም ይንጫጫል፣ እረፍት ታገኛለህ፣ ነብስህን ታድናለህ፣ ህዝብን ትታደጋለህ፣ ፋኖው ይመርሻል፣ የኢትዮጵያ ህዝብ ይተባበራል፣ ኦሮሙማው ይከስማል!
-
Union
Re: ኢሳያስ ትሰማኛለህ! ኤርትራ ወደ እናት ሀገሯ ኢትዮጵያ ትመለስ ብለህ ብታውጅ፣ ሊያጠፋህ ያሰፈሰፋት ነጮች ይኮላሻሉ። አብይም ይኮላሻል። BRICKS ካንተጋ ይቆማሉ!
ከዛ ቦሀላ የኢትዮጵያ ህዝብ ኤርትራ ጫፏ እንዲነካ አይፈቅድም። አብይም ልጓም ገባበት ማለት ነው!
-
Union
Re: ኢሳያስ ትሰማኛለህ! ኤርትራ ወደ እናት ሀገሯ ኢትዮጵያ ትመለስ ብለህ ብታውጅ፣ ሊያጠፋህ ያሰፈሰፋት ነጮች ይኮላሻሉ። አብይም ይኮላሻል። BRICKS ካንተጋ ይቆማሉ!
አብይ ግን ዛሬ ጥዋት ፓርላማ ላይ እንደዛተው 5 ሚልዬን ኦሮሞ ልኮ ከነጮችጋ ተባብሮ ከተሸነፍክ፣ ኤርትራ የሚባል ሀገርም ህዝብም አይኖርም!
-
Union
Re: ኢሳያስ ትሰማኛለህ! ኤርትራ ወደ እናት ሀገሯ ኢትዮጵያ ትመለስ ብለህ ብታውጅ፣ ሊያጠፋህ ያሰፈሰፋት ነጮች ይኮላሻሉ። አብይም ይኮላሻል። BRICKS ካንተጋ ይቆማሉ!
ቦርኮው አብይ ዛሬ ደግሞ ኢሳያስ ፀረ ኢትዮጵያ ነው አለ