ግዲቡን እናፈንዳ ነዉ?
እንደሱ ከሆነ ኢሳያስ ለሲሲ ጠላታችዉ ነኝ ነው ያለዉ ማለት ነዉ፣ ግዲቡ ከተነካ ግብፅ የምትባል አገር አትኖርም ና።
በሌላ ጉዳይ ግን ሁለቱን የምያቀራርብ ምንም ነገር የለም፣ ግብፅ ከኤሪትሪያ ይልቅ ከኢትዮጵያ ጋር በጥቅም ተቆራኝታለች፣ ኢሱ እርሙን ያዉጣ!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13222
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32