ወይ ጉዱ! አብይ ፋኖ አዲስ አበባን ቢከብም እኛን መግዛት አይችልም ብሏል ቂቂቂ
አማራን ትጥቅ ካላስፈታሁ ብላ ስትንጠራራ ከርማ አሁን ፋኖ አይገዛንም ማለት ጀምራለች። አልበላሽምን ምን አመጣው? አሉ
Re: ወይ ጉዱ! አብይ ፋኖ አዲስ አበባን ቢከብም እኛን መግዛት አይችልም ብሏል ቂቂቂ
በጎጃምና በወሎ ባለፉት ሁለት ቀናት በለስ አልቀናውም፥፥ ይህ የመጨረሻው ሙከራው ነበር፥፥ አሁን እጣ ፈንታውን ስለተረዳ ከሳምንታት በፊት አንሸነፍም ብሎ አሁን ፋኖ አዲስ አበባን ቢከብም አይገባም ወደሚል ተስፋ የቆረጠ ንግግር ወርዶዋል