Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15376
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Video Of:Hezbollah & Yemen Rain Volcano Missile Israhell & Iron Dome Fails.(((VIVA PALESTINE)))!!! WEEY GUUD !!!

Post by Abere » 07 Nov 2023, 15:23

አረብ ማለት ክፍት አፍ ነው። ያለ ዐቅማቸው አፋቸውን ይከፍታሉ - በኋላ በአፋቸው ይቀጣሉ። ዐቅምን አውቆ መኖር ጥሩ ነው ታላቅ ችሎታ ነው።

tarik
Senior Member+
Posts: 37168
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: Video Of:Hezbollah & Yemen Rain Volcano Missile Israhell & Iron Dome Fails.(((VIVA PALESTINE)))!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 07 Nov 2023, 16:12

Abere wrote:
07 Nov 2023, 15:23
አረብ ማለት ክፍት አፍ ነው። ያለ ዐቅማቸው አፋቸውን ይከፍታሉ - በኋላ በአፋቸው ይቀጣሉ። ዐቅምን አውቆ መኖር ጥሩ ነው ታላቅ ችሎታ ነው።
ይህ አባባል ለአረቦች ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ሰው ነው። Btw,በዛሬዋ እስራኤል ውስጥ ሕፃን እና ሴት ነፍሰ ገዳዮች የሆኑ አስመሳይ አይሁዶች የጋዛ ጦርነትን እየመሩ ናቸው ብለህ ካሰብክ ተሳስተሃል። ኣሜሪካ ልዩ ሃይል ላለፉት ሰላሳ ቀናት በጋዛ ጦርነቱን እየመራ ነው። Btw ጦርነቱ ገና ተጀመረ ፍጻሜውም ለአስመሳይ እስራኤል እና ለአስመሳይ አይሁዶች ጥሩ አይሆንም። ጦርነቱ ኣሁን ነው ተጀመሬ፣ኣትቾክል ነስኒ :lol:

Post Reply