Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 17752
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

የጎጃሙ ፈረስ 4 ኪሎ ይግባል የሚለውን ንግርት ፈርቶ የጠንቋይቱ ልጅ አብይ አህመድ ሁሉንም 60% ሃይሉን ጎጃም ከቷል

Post by Misraq » 05 Nov 2023, 19:18

.
.
.
የጎጃም አማራ አፄ ዬሃንስ ላይ አምፅፅዋል። ጣልያን ወረራ ግዜም 83 ሺህ ተዋጊ አሰልፎ በአርበኝነት ሲዋደቅ ቀዳሚ ቦታውን ይዟል ቀጥሎም አፄ ሃይለስላሴ ላይ አምፆ ነበር።

የጎጃም አማራ የኦሮሙማን ተንኮል ቀድሞ ነቅቶ ራሱን ባለፋት ሁለት አመታት ሲያደራጅ ኖራል

የጎጃሙ ፈረስ 4 ኪሎ ገብቶ ብዙ ደም ያፈሰሰውን ሰይጣናዊ መሪ ያስወግዳል የማለውን ትንግርት እኔ ራሴ ከሰማሁ 5 ዓመት ሆኖኛል። ትንግርት/ትንቢት ብዙም ባላምንም የዛሬ 4 እና 5 ዓመት ቀልድ ይመስል የነበረው ትንግርት አሁን መልክ እየያዘ የመጣ ይመስላል።

የጠንቋይቱ ልጅ መተተኛው ዓብይ አህመድም ይህንን ስለሚያውቅ ቀድሞ ያወደመው ጎጃም ውስጥ የሚገኘውን ጥንታዊውን ደብረ-ኤልያስን ነበር። በዚያ ብዙ ካህናትን እና ሕፃናትን የዛሬ 6 ወር ገደማ አርዷል።

በዚህ የተቆጣው የጎጃም አማራ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ተነቶፅ በምስራቅና በምዕራብ ጎጃም ዞኖች የሚገኙ 90% ወረዳዎችን ተቆጣጥሯል። ቀጥሎም በክፍሉጦር ከዛም በዕዝ ደረጃ ተደራጅቷል። በወታደራዊ አደረጃጀት እየቀደመ የሃደው የጎጃም አማራ ብዙ ተጋድሎዎችን በማድረግ ከኦሮሙማው አረመኔ ሃይል ብዙ ወታደሮችን ማርኳል ጦር መሳርያዎችንም ተረክቧል።

በዚህ ምክንያት ጎጃም የኦሮሙማው ሃይል ትልቅ ትኩረት ሰጥቶት ቀይ ቦኔት ለባሹን እና 60% ሃይሉን ጎጃም ከትቷል። ወሳኙ ውጊያ ጎጃም ውስጥ አሁን እየተካሄደ ይገኛል። ይህን ምክንያት በማድረግ በቤተ-አማራ /ወሎ ምካነ ሰላምና ውጫሌ የምስራቅ አማራ ፋኖዎችና የኮለኔል ፋንታሁን ፋኖዎች የኦሮሙማውን አከርካሪ በዛ ሰብረውታል።

መጭው ቀናትና ሳምንታት ብዙ ክስተቶችን የምናይበት ይሆናል። የጎጃሙ ፈረስ ያለጥርጥር ብዙ መሳርያ ከኦሮሙማ ሊረከብ እንደሚችል ምልክቶች እየታዩ ነው።