የትምህርት ደረጃውን በሌለ ቀመር ማባዳት ከቻለ ... የበሻሻው ኔቲቭ እድሜውን አውርዶ እሱ ራሱ ከወለደው ልጂ ማሳነስ አያቅተውም:: የአበሻን እድሜ ተናግሮ ሳይሆን ታይቶ የሚታወቅ ነው:: አብይ ቢያስ ቢያንስ 54-58 አመት ይሆነዋል:: አይደለም ውሸታሙ አብይ .. ሯጮቹም እኮ እድሜያቸውን ይዋሻል:: እኛ አበሾች ግን ሳይነገረን ፊት አይተን የአበሻን እድሜን መገመት እንችላለን::
የትምህርት ሚኒስቴር ነኝ የሚለው ጉማሬ መሳይ አሽከር ብርሃኑ ስንት ቢከፍለው ነው የበሻሻው የውሸት ቋት የትምህርት ደረጃውን ደብቆለት ቁጭ ብሎ ያአለው::