Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15385
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ወርቅ ላበደረህ ጠጠር መልስለት። እንደ ዐጼ ምኒልክ የትግራይ ህዝብን የሚወድ በታሪክ የለም። ለዚህም ወራት ተጉዘው ዐድዋ ላይ ጣልያንን በመግጠም ትግራይን ከነጭ ባርነት ነጻ አወጧት።

Post by Abere » 29 Oct 2023, 12:21

ወርቅ ላበደረህ ጠጠር መልስለት። እንደ ዐጼ ምኒልክ የትግራይ ህዝብን የሚወድ በታሪክ የለም። ለዚህም ወራት ተጉዘው ዐድዋ ላይ ጣልያንን በመግጠም ትግራይን ከነጭ ባርነት ነጻ አወጧት። ወያኔዎች ግን ጠላት አደረጓቸው - የሀሰት ተረት ድርሳን ተበተቡባቸው። የትርክቱ መተት ለኦሮሞዎች ተሰጠ።
እንደ እውነት ከሆነ የትግራይ ህዝብ ለዐጼ ምኒልክ ሃውልት ሊያቆምላቸው ክበረ ንግስናቸው እና ልደታቸውን ሊያከብር፤ ስለ እርሳቸው ስም እና ዝና ሊቆምላቸው በተገባ ነበር።