Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

ሕወሃትን ቤተክርስቲያን እንደገባች ውሻ አደረጓት....አይ ግዜ

Post by euroland » 28 Oct 2023, 10:41

የአማራ ብሄረሰብ ተወላጅ የሆኑት አየተ ጌታቸው ረዳ ፤ ሕወሓትን በገዛ አገሯ መከራ እያባላ ይገኛል። ዛሬ ህወሓት የአስቸኳይ የስብሰባ ጥሪ ለአባሎቿ አቅርባ ነበር። ነገር ግን የትም ቦታ ሄዳ እንዳትሰበሰብ ከታገተች በኋላ በድብቅ በአንዲት ሻይቤት ልታደርገው የነበረው ስብሰባ ስለተነቃባት እንሆ ለትግራይ ሕዝብ ምሬቷን "በገዛ አገሬ መቀመጥ አልቻልኩም " ስትል ብሶቷን አቀረበች።

ይህቺ መናጢ ቡድን በአንድ ወቅት መላውን ኢትዮጵያ ለ27 አመታት አንቀጥቅጣ ትገዛ እንደነበር ስናስታውስ ዛሬ ስብሰባ እንኳን በገዛ አገሯ በአንዲት ትንሽ ከተማ እንዳትሰበሰብ መከልከሏን ስናይ አየ ግዜ ደጉ እንኳን ይኸን አሳየኸን እንላለን።

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ሕወሃትን ቤተክርስቲያን እንደገባች ውሻ አደረጓት....አይ ግዜ

Post by Sam Ebalalehu » 28 Oct 2023, 11:15

The old TPLF we used to know is pretty much dead. It existed before because the Amharas are evil slogan has worked to brainwash their followers. That slogan is now on life support thanks pretty much to the Fano's resistance. Without that slogan, the whole TPLF central committee members politically are as ignorant as Halafi Mengedi. My gut feeling tells me the Adwa mafia group is not monopolizing the Tigray politics as before. Getachew might have the upper hand. He might have good relation with the federal government. And he might be the American's asset as well. You know the Adwa mafia is losing when Eden and her two dozen aliases are suddenly shut up.

@@
Member
Posts: 1580
Joined: 05 Dec 2014, 11:35

Re: ሕወሃትን ቤተክርስቲያን እንደገባች ውሻ አደረጓት....አይ ግዜ

Post by @@ » 28 Oct 2023, 13:18

euroland wrote:
28 Oct 2023, 10:41
የአማራ ብሄረሰብ ተወላጅ የሆኑት አየተ ጌታቸው ረዳ ፤ ሕወሓትን በገዛ አገሯ መከራ እያባላ ይገኛል። ዛሬ ህወሓት የአስቸኳይ የስብሰባ ጥሪ ለአባሎቿ አቅርባ ነበር። ነገር ግን የትም ቦታ ሄዳ እንዳትሰበሰብ ከታገተች በኋላ በድብቅ በአንዲት ሻይቤት ልታደርገው የነበረው ስብሰባ ስለተነቃባት እንሆ ለትግራይ ሕዝብ ምሬቷን "በገዛ አገሬ መቀመጥ አልቻልኩም " ስትል ብሶቷን አቀረበች።

ይህቺ መናጢ ቡድን በአንድ ወቅት መላውን ኢትዮጵያ ለ27 አመታት አንቀጥቅጣ ትገዛ እንደነበር ስናስታውስ ዛሬ ስብሰባ እንኳን በገዛ አገሯ በአንዲት ትንሽ ከተማ እንዳትሰበሰብ መከልከሏን ስናይ አየ ግዜ ደጉ እንኳን ይኸን አሳየኸን እንላለን።

:lol: :lol: :lol:

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: ሕወሃትን ቤተክርስቲያን እንደገባች ውሻ አደረጓት....አይ ግዜ

Post by euroland » 28 Oct 2023, 13:51

It is a matter of days before the two TPLF gangs pull weapons on and kill each other. TPLF can’t exist without war and crisis; their low IQ population seems never to get it.

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: ሕወሃትን ቤተክርስቲያን እንደገባች ውሻ አደረጓት....አይ ግዜ

Post by euroland » 28 Oct 2023, 16:52

Which group will carry the “ትግራይ ትስዕር " slogan when the war breaks out between them :lol:

Post Reply