Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42656
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ዛሬ በትግሬ እየሆነ ያለው ነገር በኦሮሚያ ክልል የሚሆነው ነው!

Post by Horus » 28 Oct 2023, 00:45

ኤትኖክራሲ የጎሳና ዘረኛ ፖለቲካ ሲስተም ፍጻሜ ይህ ነው! ገና በመላ የኢትዮጵያ ሰራዊት ውስጥ ነገ የሚሆነው ይህ ነው ። ከትግሬ እስከ ሞያሌ ከሃረር እስከ ወለጋ የሚሆነው ይህ ነው ።

አሁን ይህን ጉድ ተከታተሉ ፤

የ4 ኪሎ ኦሮሞች ወያኔ ተመልሳ እንደ ገና ወደ ቃሊቲ እንዳልካቸው ባላቸው ፍርሃት ጌታቸውን እንደ ካርድ ይጠቀማሉ ። ጌታቸውና ደጋፊዎቹ በውነት ኦሮሞች የትግሬን ችግር ይፈታሉ ብለው በማመን ሳይሆን ኦሮሞችን ተጠቅመው ስልጣን ላይ ለመቆናጠጥ ትግሬን የኦሮሞ ተለጣፊና ጁኒየር ታዛዥ አድርገው አሁን የጌታቸው የትግሬ ዘብ ሳይሆን የኦሮሞ ዘብ ነው ያለው። እንግዲህ ጦርነት ኳሳችን ነው ላሉት ትግሬዎች ከዚህ በላይ አሳፋሪ ነገር ሊኖር አይችልም ።

ያቢይ አህመድ ኦሮሙማ በምድር የብረታ ብረት ተሽከርካሪ በሰማይ ያሉሚነም በራሪ እያሰለፈና እያስፏጨው ፋኖን መቋቋም ያቃተው ኤርትራን ልወር ነው ብሎ በተሳቀበት ማግስት ዛሬ ደሞ ከህወሃት ጋር ዉጊያ እችላለሁ ብሎ በትግሬ እርስበርስ ጉዳይ ገብቶ ሊፈተፍት ይዳዳዋል ። ምን አለ በሉ እዚያ አሳፋሪ ማፈግፈግ ሲያደርግ!!

አው ኦሮሞ ብዙ ሚሊዮን ስራ አልባ ያልነቃ ያልበለጠ ጎረምሶች በገፍ አሉት እዚም እዛም እየላከ ያስጨርሳቸዋል ፣ ልክ እንደ እንዳለቁት የትግሬ ጎረምሶች ፣ ያ ማለት ደሞ ዛሬ በትግሬ የተነሳው የወጣት ቁጣ በኦሮሞ መነሳቱ አይደሬ ነው ። ይህ መሆን የሚጀምረው ፋኖ መሃል ሸዋ ወርድ ጦርነቱ በኦሮሞ መንደር መንደድ ሲጀምር ነው !

Selam/
Senior Member
Posts: 17784
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዛሬ በትግሬ እየሆነ ያለው ነገር በኦሮሚያ ክልል የሚሆነው ነው!

Post by Selam/ » 28 Oct 2023, 05:15

ወያኔዎችን አንድ የሚያደርጋቸው የነበረው እኮ ጥላቻ ነው። እርስ በእርሳቸው የሚግባቡት በአማራ ጥላቻ እና አማራ ላይ በማሴር ብቻ ነበር። አሁን ታዲያ የትግራይ ህዝብ እጅ ከምን ብሎ መጠየቅ ሲጀመር፣ አይናቸው መፍጠጥ እርስ በእርሳቸው እንደ አውሬ መናከስ ጀመሩ። የጊዜ ጉዳይ እንጂ የኦሮሞ ልሂቃንም የባቢሎን ግንብ ገንብተው መሻኮታቸው አይቀሬ ነው። በጥላቻ ፖለቲካ አይሰራም ሀገርም አይገነባም የምለው ለዚህ ነው።
Horus wrote:
28 Oct 2023, 00:45

Post Reply