Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15376
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Abiy Ahmed's Military Parade Speech: His Dream for Red Sea is a Sure Thing. Oromuma is Eying on Assab.

Post by Abere » 27 Oct 2023, 16:11

Abiy Ahmed's Military Parade Speech: His Dream for Red Sea is a Sure Thing. Oromuma is Eying on Assab.

Anyone deciphering his speech on the occasion of his OLF-ENDF 5th year military anniversary without ambiguity knows Abiy Ahmed has deep ambition of grabbing Assab. It is obvious, Eritrea now got an imminent threat not from across the Red Sea but from its former ally OLF Abiy Ahmed and the Children of Dawud Ibssa. In the past the threat was from Woyane's Greater Abay Tigray Republic where Badme was used as a pretext, now is Assab and Red Sea. For most of us who never experienced politics or innocently believe politics has grain of truth, we now see how dirty politics is. And politics is a house filled with lairs.

Horus
Senior Member+
Posts: 42656
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Abiy Ahmed's Military Parade Speech: His Dream for Red Sea is a Sure Thing. Oromuma is Eying on Assab.

Post by Horus » 27 Oct 2023, 16:25

አበረ፣
የኤርትራና ኦሮሞ፣ የትግሬና ኦሮሞ ትብብር ምንም በለው ምን ተፈጥሮአዊ ትብብር አልነበረም ፤ ሁሉቱ ሕዝቦች በምንም አይገናኙም ። ትግሬዎቹም ኦሮሞቹን እንደ ካርድ ነው የተጠቀሙባቸው። ኦሮሞቹም ትግሬዎቹን እንደ ካርድ ነው የተጠቀሙባቸው ።

አሁን ሌላ ሶስተኛ ተገዳዳሪ ምናልባትም አራተኛ (ደቡብ/ሱማሊ/አፍር) ስለተነሳ ሁሉም ወደ ናቹራል ዝምድናው እየገባ ነው ። ስለ ጎሳዎች የኃይል ሚዛን ያልኩትን ካስታወስክ ይህን ማለት ነው።

ስለዚህ እኔ አይመስለኝም ፤ ኦሮሞች ጨርሰው ከመውደቃቸው በፊት ለመጨረሻ እየሞከሩት ያለ ስልጣን ላይ የመቆየት ሙከራ እንጂ ዛሬ አሜሪካ ጭምር እንዳስጠነቀቁት አቢይ ኤርትራን መውጋት የሚችልበት ቁመና ላይ አይደለም ።

ይልቅስ በትንቢቴ ውስጥ ያነሳሁት የወታደሩና ጄኔራሎች እርስ በርስ መገዳደል ተጀምሯል ። ዘመነ መንግስቱ ዴ ዣቩ ይሉሃል ያ ነው

ይህ ሁሉ ለፋኖ ከሰማየ ሰማያት የሚዘንብለት ጸጋ ነው!!! A Good Crisis is a Terrible Thing To waste!! ፋኖ መፍጠን ብቻ ነው ያለበት !!!

Abere
Senior Member
Posts: 15376
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Abiy Ahmed's Military Parade Speech: His Dream for Red Sea is a Sure Thing. Oromuma is Eying on Assab.

Post by Abere » 27 Oct 2023, 16:59

Horus,

You're right, their alliance was not organic and natural. But OLF also claims they are colonized by Ethiopia :lol:
Plagiarize EPLF's claim. I guess Woayne's also claimed the same, Emperor Menelik took over them. They blamed everything (even natural disasters) on Emperor Menelik I - his name boils their blood. :lol:

By the way, you heard the OLF military parade now acknowledged Menelik II while Adowa Victory day never?!

In any case, the wreckage of fake alliance will hurt innocent millions. You're right Abiy Ahmed may not launch war against Eritrea, given his loss in the battle now. But if he is hanging on power for a while, he surely will. He already made the narrative. If Eritrea does not conduct a preemptive attack by supporting Fano, Abiy Ahmed will recover from his loss and will strike. As anyone can see, the geographical location is not favorable to defend as well - given it is not compact for logistical and military maneuver. I would say, OLF is giving a serious headache to Eritrea. And the medicine to relieve is Fano.

Horus wrote:
27 Oct 2023, 16:25
አበረ፣
የኤርትራና ኦሮሞ፣ የትግሬና ኦሮሞ ትብብር ምንም በለው ምን ተፈጥሮአዊ ትብብር አልነበረም ፤ ሁሉቱ ሕዝቦች በምንም አይገናኙም ። ትግሬዎቹም ኦሮሞቹን እንደ ካርድ ነው የተጠቀሙባቸው። ኦሮሞቹም ትግሬዎቹን እንደ ካርድ ነው የተጠቀሙባቸው ።

አሁን ሌላ ሶስተኛ ተገዳዳሪ ምናልባትም አራተኛ (ደቡብ/ሱማሊ/አፍር) ስለተነሳ ሁሉም ወደ ናቹራል ዝምድናው እየገባ ነው ። ስለ ጎሳዎች የኃይል ሚዛን ያልኩትን ካስታወስክ ይህን ማለት ነው።

ስለዚህ እኔ አይመስለኝም ፤ ኦሮሞች ጨርሰው ከመውደቃቸው በፊት ለመጨረሻ እየሞከሩት ያለ ስልጣን ላይ የመቆየት ሙከራ እንጂ ዛሬ አሜሪካ ጭምር እንዳስጠነቀቁት አቢይ ኤርትራን መውጋት የሚችልበት ቁመና ላይ አይደለም ።

ይልቅስ በትንቢቴ ውስጥ ያነሳሁት የወታደሩና ጄኔራሎች እርስ በርስ መገዳደል ተጀምሯል ። ዘመነ መንግስቱ ዴ ዣቩ ይሉሃል ያ ነው

ይህ ሁሉ ለፋኖ ከሰማየ ሰማያት የሚዘንብለት ጸጋ ነው!!! A Good Crisis is a Terrible Thing To waste!! ፋኖ መፍጠን ብቻ ነው ያለበት !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 42656
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Abiy Ahmed's Military Parade Speech: His Dream for Red Sea is a Sure Thing. Oromuma is Eying on Assab.

Post by Horus » 27 Oct 2023, 17:26

Abere wrote:
27 Oct 2023, 16:59
Horus,

You're right, their alliance was not organic and natural. But OLF also claims they are colonized by Ethiopia :lol:
Plagiarize EPLF's claim. I guess Woayne's also claimed the same, Emperor Menelik took over them. They blamed everything (even natural disasters) on Emperor Menelik I - his name boils their blood. :lol:

By the way, you heard the OLF military parade now acknowledged Menelik II while Adowa Victory day never?!

In any case, the wreckage of fake alliance will hurt innocent millions. You're right Abiy Ahmed may not launch war against Eritrea, given his loss in the battle now. But if he is hanging on power for a while, he surely will. He already made the narrative. If Eritrea does not conduct a preemptive attack by supporting Fano, Abiy Ahmed will recover from his loss and will strike. As anyone can see, the geographical location is not favorable to defend as well - given it is not compact for logistical and military maneuver. I would say, OLF is giving a serious headache to Eritrea. And the medicine to relieve is Fano.

Horus wrote:
27 Oct 2023, 16:25
አበረ፣
የኤርትራና ኦሮሞ፣ የትግሬና ኦሮሞ ትብብር ምንም በለው ምን ተፈጥሮአዊ ትብብር አልነበረም ፤ ሁሉቱ ሕዝቦች በምንም አይገናኙም ። ትግሬዎቹም ኦሮሞቹን እንደ ካርድ ነው የተጠቀሙባቸው። ኦሮሞቹም ትግሬዎቹን እንደ ካርድ ነው የተጠቀሙባቸው ።

አሁን ሌላ ሶስተኛ ተገዳዳሪ ምናልባትም አራተኛ (ደቡብ/ሱማሊ/አፍር) ስለተነሳ ሁሉም ወደ ናቹራል ዝምድናው እየገባ ነው ። ስለ ጎሳዎች የኃይል ሚዛን ያልኩትን ካስታወስክ ይህን ማለት ነው።

ስለዚህ እኔ አይመስለኝም ፤ ኦሮሞች ጨርሰው ከመውደቃቸው በፊት ለመጨረሻ እየሞከሩት ያለ ስልጣን ላይ የመቆየት ሙከራ እንጂ ዛሬ አሜሪካ ጭምር እንዳስጠነቀቁት አቢይ ኤርትራን መውጋት የሚችልበት ቁመና ላይ አይደለም ።

ይልቅስ በትንቢቴ ውስጥ ያነሳሁት የወታደሩና ጄኔራሎች እርስ በርስ መገዳደል ተጀምሯል ። ዘመነ መንግስቱ ዴ ዣቩ ይሉሃል ያ ነው

ይህ ሁሉ ለፋኖ ከሰማየ ሰማያት የሚዘንብለት ጸጋ ነው!!! A Good Crisis is a Terrible Thing To waste!! ፋኖ መፍጠን ብቻ ነው ያለበት !!!
አበረ፣
የኦሮሞ ኮሎኒያ ጥያቄ ሃ ተብሎ ሲጻፍ ነበርኩ፤ ጓደኛዬ ነው በ7 ግጽ ታይፕ የተመታ ወረቀት የጻፈው አቦማ ምትኩ የሚባል የወለጋ ልጅ ነው ። ያኔ እንደ ምታውቀው ኢትዮጵያዊ የሆነው እራሷኢ ፒ ኤል ኤ የኮሎኒያል ጥያቄ የለውም የብሄር ጥያቄ ነው እንል ነበር ፣ በዚያ ምክኛት ኤርትራዎች ከኢትዮጵያ ተማሪ ተገንጥለው ሄዶ ። ትግሬና ኦሮሞች ለብዙ ግዜ ከኛ ጋር ነበሩ ። ይህ አቦማ የምልህ የዩኔርሲቲ የኡዙዋ ጸሃፊ የነበረ ነው ። ኦነግ አፍላ ላይ እያለ ሱማሌ አቦዎች ገደሉት ። ያኔ ልክ እንዳልከው ኦሮሞ መደበኛ ቅኝ ተገዥነት ትያቄ ስለሌለው ያኔ ሴትለር ፣ሰፋሪ ኮሎኒያሊዝም የሚል ሃሳብ አምጥቶ ያቺን ሃሳብ ሞንጫጨረ ። እስከ ዛሬ ዲፋይን ማድረግ ያልቻሉት ሃሳብ ነው ፣ ለዚህ ነው ኦሮሞ ጥያቄ የለውም የምንለው። ለዚህም ነው አሁን መገንጠል ሳይሆን ኢትዮጵያን ሄጂሞናይዝ ወደ ማድረግ የዘቀጡት ። እኔ የኦሮሞን ጥያቄ ከሚጫ ቱለም መረዳጃ ማህበር ጀምሮ አውቀዋለሁ ፣ ባንድ ቃል ውዥንብር ማለት ነው ። ባንድ በኩል ኮሎኒያ ሰፋሪውን እናጸዳለን እያሉ በሌላ በኩል እስከ ቀይ ባህር እንገዛለን ይሉናል ። ይህ እኛ ውዥንብር ክንፊዩዥን እንለዋለን

የምኒሊክን ስም የጠቀሰውማ ወታደሮቹና ጅኔራሎቹ ጎራ ገጥመው ኦሮና ሌላው እንዳይተላለቁ ፣ ጥቂት ኢትዮጵያ ባይ ሕዝብ እንዲከተለው የሳበው ካርድ ነው ።

ያም የተበላ እቁብ ነው! የምሊልክ ባንዲራን ለቅሞ ቆሻሻ ውስጥ የጣለውኮ የዛሬ 3 አምንት ነው በኢሬቻ ሆያ ሆዬው ! እርሳው

Post Reply