Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15385
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 24 Oct 2023, 09:55
ፋኖ ወደ አዲስ አበባ፤ ዐብይ አህመድ ወደ ቀይ ባህር እና ፆረና። የጥንቼል እና የዔሊ ሩጫ ውድድር ወይስ....?
ሰሞነኛው የግጭት ትኩሳት የሆነው የአቶ አብይ አህመድ ድንገተኛ የቀይ ባህር ህልም ነው። ይህ ህልም አሁን ከየት መጣ የሚለው ደግሞ ለማንም ጤነኛ ሰው የሚገርም ነው። ሁላችን እንደምናውቀው የኤርትራን መገንጠል 1000% የሚደግፉት ብቻ ሳይሆን ለዚህ አላማ መሳካት መስዋዕትነት ጭምር የረዱት ወያኔ እና ኦነግ ናቸው። የዚህን ርዕዮተ-አለም ደግሞ እንደ ጡጦ እየጠቡ የጎለመሱት የህወሓት እና የኦነግ ኦህደድ ካድሬዎች ናቸው። ይህ ድንገተኛ የአቋም ለውጥ ከድንገተኛ ጭንቀት ወይስ ቀድማ ከተገነጠለችው ኤርትራ አሰብን በመስረቅ ተከትላ ለምትገነጠለው ኦሮምያ?!
ከሌላ ላይ ሰርቆ መገንጠል አባዜ ይሁን ወይም የፋኖ የድል ጉዞ የፈጠረው ጭንቀት የአቶ አብይ አህመድ የኦሮሙማ መስፋፋት ህልም የሚቀጭው በዚህ ነው። ፋኖ አዲስ አበባ ጫፍ ላይ ብቻ ነው ከማለት ይልቅ ፋኖ ቀድሞ አዲስ አበባ ገብቷል። ስለዚህ የድሉ ብስራት ከወድሁ ማወቅ ይቻላል። ኦሮሙማ ቆሪጥ ውሃ ውስጥ ገብቶ ካልሰጠመ ስለማይጠፋ የግደታ ውሃ ውሃ ማለቱ ግልጽ ነው።ለቆሪጥ ደግሞ ባሩድ በአፍንጫው ካላሸተቱት አይሰናበትም - ፋኖ በደንብ እያቀመሰው ነው - ምሱን።
-
Tog Wajale E.R.
- Senior Member
- Posts: 14799
- Joined: 31 Oct 2019, 15:07
Post
by Tog Wajale E.R. » 24 Oct 2023, 10:33
* ለ 55 ዓመት፥ ጫካ፥ ተቐምጦ፥ ምንም፥ ገጠር * !!
* ወይ፥ ከተማ፥ ለመያዝ፥ ያልቻለ፥ አሁን፥ እንዴት* !!
* አድርጎ፥ ከሓይለኛ፥ የ'ምሽግ፥የ'ሽምቕ፥ተዋጊ* !!
* ሻዕቢያን፥ ሊዋጋ፥ይችላል። ፈጽሞ፥የማይሆን፥ ነገር* !!
* ችጋራም፥ወያኔ፥ 40 ዓመት፥ ሞክሮ፥ ከነ፥ ሲ.አይ.ኤ * !!
* ሳቴላይት፥ ሳይቀር፥ ድጋፍ፥ተደርጎለት፥በተጨማሪ'ም * !!
* የ'ዩክሬንያ፥የጀት፥ፓይለቶች፥ የ'ሄሊኮፕተር፥ ፓይለቶች * !!
* ተጠቅሞ፥ ሊያሸንፍ፥ ያልቻለው፥ ኣሁን፥ደግሞ፥ ይሄ* !!
* ጋላ፥ ባንቱ፥ጴንጤ፥ ወታደሮች፥ሠብስቦ፥ሊያስጨርስ* !!
* እንደሆነ፥ ዓለም፥የሚያውቀው፥ውጤት፥ይሆናል* !!
* ከወያኔ፥ የ'ማይማር፥ሠገጤ፥ጋላ፥ባንቱ፥ጴንጤ * !!
* ይ'ሞክረውና፥ ዋጋውን፥ያገኛታል * !!
Last edited by
Tog Wajale E.R. on 24 Oct 2023, 13:42, edited 1 time in total.
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15385
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 24 Oct 2023, 13:20
የምትገርም ፍጥረት - ብቻ ታስቀኛለህ። አንተ ትግሬ እንደመሆንህ መጠን በአብይ አህመድ ኦሮሙማ ሪፓብሊክ አዲስ አበባ የመኖር መብት የለህም። ይህ ማለት ኢትዮጵያ ፈርሳለች ማለት ነው - በእነ አብይ አህመድ ህሌና። ኢትዮጵያዊ ከልብህ ከሆንክ ኢትዮጵያን ማዳን ቅድምያ ስራህ ነበር። ይኸው ኦሮሙማን መደምሰስ። ምን አይነት ጅል ሰው ነው የዐብይ አህመድን የጦር ነጋሪት የሚከተል - የኦሮሙማ ነጻ አገር አዋላጅ ካልሆነ በስተቀር።