Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

ጦርነት የሚናፍቁና የሚመኙ የውጭ አገር ጁንታ ዎገኖቼ ግንባር ሄደው አይዋጉም።

Post by Digital Weyane » 20 Oct 2023, 20:11

<<የምታሸንፈውን ምታ ቢሉት ወደሚስቱ ሮጠ>> እንዲሉ በውጭ አገር ተቀምጠው ሀምበርገር እየጎመጡ የጦርነት ነጋሪት የሚጎስሙ ጁንታ ተጋሩ ዎገኖቼ የኤርትራውያን ፌስቲቫሎችን መበጥበጥና ድንጋይ መወርወር ብቻ ነው የሚያውቁት። :roll: :roll: