Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 7352
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

ቁም ነገር እንደ ቀልድ፣ ጋላ እና የዞረበት ጋላ

Post by Naga Tuma » 18 Oct 2023, 21:18

ይህን ቃል እጸየፋለሁ። እኔ ፊት ሰዉ ስጠቀም የማስታዉሰዉ ኣንድ ቀን ብቻ ነዉ። ልጅ ሆኜ። ትንሽ ልጅ ሆኜ።

ግብይት ላይ የኣታክልት ምርቃት ኣነሰኝ ብላ ኣንድ ኣወኩ ባይ ከተሜ ቃሉን ስትጠቀም በቅጽበት ዱላ ኣፈባት። ዱላዉ በምን ፍጥነት ከየት እንደተገኘ እስከዛሬ ማወቅ ያስቸግረኛል። መብራቃዊ ነበር ብል ማጋነን ይመስልብኛል። ገበያዉ ተረበሸ። ከተሜዋ በምን ፍጥነት ዬት እንደገባች እስከዛሬ ማወቅ ያዳግተኛል። ብዙም ሳይቆይ ገበያዉ ተረጋጋ እና በስነስርዓት መገበያየት ቀጠለ።

በባህል የግዢ ምርቃት በነጻ የሚሰጥ ነዉ። ምርቃት ኣነሰ ብሎ ዘለፋ የሚገርም ነዉ። የኣንድ ሳንቲምም ቢሆን ምርቃት በነጻ ከሆነ ኣመሰግናለሁ ማለት ካቃተ ዝም ብሎ መሄድ ችሎታን የሚጠይቅ ኣይዴለም። ትንሽ ማስተዋል በቂ ነዉ።

ቃሉ ያን ያህል ጸያፍ ከሆነ፣ ነዉ ከተባለ ሰዉ ለምን መላልሶ እዚህ ፎረም ላይ ይጠቀማል? ኣሻፈረኝ ብሎ ተጠቃሚዉስ ማን ሆነ እና ነዉ?

በፖለትካ አስተሳሰብ ኣለመስማማት ኣዲስ ኣይዴለም። የምርኮኞችን ድርጅት ገና እንደሰሙ የተቃወሙ ብዙዎች ናቸዉ። የምርኮኞች በማረኳቸዉ ስር መደራጀትም በላይ የማረኩትን እነሱን ማደራጀት በመታዘብ። በዚህች የፖለትካ አስተሳሰብ ብዙዎች መስማማት የሚችሉ ይመስለኛል።

ብዙ የፖለትካ ኣስተዋዮች በዚህች አስተሳሰብ የሚስማሙ ከሆነ ይህን ቃል መጠቀም፣ ደጋግሞ መጠቀም ለምን ኣስፈለገ? ለፖለትካ ኣስተሳሰብ ልዩነት ሌላ ቃል ጠፍቶ ነዉ?

ቃሉስ ምን ማለት ነዉ? ጋላ ማን ነዉ? የዞረበት ጋላስ ማን ነዉ? እስቲ እንደ ቀልድ እንመርምረዉ።

ጥንት ግዜ፣ በጣም ጥንት ግዜ የፍጥረት በር የተባለች ምድር ነበረች።

እራሳቸዉን ነመ ወይም ሰዉ ብለዉ መኖር የጀመሩ ፍጥረቶች ነበሩ። ከሌሎችም ፍጥረቶች ጋር ይኖሩ ነበር።

በጣም ጥንት ግዜ የፍጥረት በር የነበረችዉ ምድር ከረጅም ግዜ በኋላ በግሪክ መንገደኛ ይሁን በራሱ ሰዎች ኢትዮጵያ ተብላ ዛሬ ኢትዮጵያዊያን የተባሉ ሕዝብ ይኖሩባታል።

አፈጣጠራቸዉ መብዛት መባዛት ስለነብረ በዙ፣ ተባዙ።

ወዲህ ወድያ እያሉ፣ ወዲህ ወድያ እያዩ ተናቆሩ። መናቆር ሲሰለቻቸዉ መናቆርያ መሳርያቸዉ የነበረዉን ጦሮች በማጋደም በስምምነት ኣብሮ መኖርን ፈጠሩ፣ ፈለሰፉ። ጥንት ግዜ። ጦሮቻቸዉን በማጋደም መስማማትን ሴረ ቱማ ብለዉ ሰየሙ። ሕግ ወይም ደንብ እንደማርቀቅ ማለት ነዉ።

ይህ የጥንት ግዜ ክስተት የመጀመርያዉ የሰዉ ልጅ ስልጣኔ ወይም ስቭላይዜሽን መነሻ ማለት የሚቻል ነዉ። ምክንያቱም እስከዚህ ዘመን ድረስ ያለ አስተሳሰብ ስለሆነ።

የምድር ኣዉራ ተብላ ተጠርታ በነበረችዉ ኣሜሪካ እስከዛሬ ሕግ ከሰዉ በላይ ነዉ የሚል ንትርክ ዉስጥ ናቸዉ። በዚህ ዘመን ነዉ የዞረበት ጋላ ጥንት ግዜ የሴረ ቱማ ባለቤት የሆነዉን ነመ ወይም ሰዉ ጋላ ብሎ ለመዝለፍ የሚዳዳዉ።

የዞረበት ጋላ ሴረ ወይም ስርዓት ማለት ይችላል። በጀ ስትለዉ ሜሮዌ እንጂ ሞሮዋ በፍጹም ኣያዉቀዉም ይለሃል።

ሴረ ወይም ስርዓት ከሜሮዌም ዘሎ ሸርያም የሚባለዉ ነዉ ይለሃል።

ሌላ መናቆርን ታዝቦ የአረብ ሰዎችም ስርዓት እንዲኖራቸዉ ነብዩ መሃመድ ተነስቶ ሸርያን ማስተማሩን ሲሰማ ሴረ እና ሸርያ መሠረታቸዉ ኣንድ ነዉ ቢልም ሴረ ቱማ ከሸርያ የቀደመ ነዉ ማለት ይሳነዋል፣ የዞረበት ጋላ።

ነብዩ መሃማድ ራሱ እነዛ ስርዓት ያላቸዉ ሕዝብ ብሎ ነበር ስትለዉ ነብዩ የመሰከረልን ሕዝብ ነን ይለሃል፣ የዞረበት ጋላ ያንን ሕዝብ ጋላ እያለ እየዘለፈ። ስለነብዩ ምስክርነት ከነብዩ በላይ ኣዉቀዋለሁ ይለሃል፣ ሕዝቡን ሳያዉቀዉ። ከነብዩ በላይ መሆን ይህ ነዉ።

የእስራኤል ሕዝብ በሮማናዊያን መጨቆንን ታዝቦ ሕዝቡን ነፃ ለማዉጣት ኣዳኙ እየሱስም ሲነሳም ሕዝቡን ስርዓት እንዲኖራቸዉ ነዉ ያስተማረዉ። እንደ እነዛ ስርዓትን የምያዉቁት ሰዎች ኣትሆኑልኝም ወይ ብሎ የእስራኤል ሕዝብን በመጠየቅ።

ይህን ስታስታዉሰዉ ኣዎ ኣዳኙም የመሰከረልን ሕዝብ ነን ይለሃል። ኣዳኙም፣ ነብዩም የመሰከሩልን ስርዓት ስለማወቃችን ነዉ ስትለዉ በትክክክል ይለሃል። እንደዛ ብሎ ብዙም ሳይቆይ ጋላ ብሎ መዝለፍ ያገረሽበት እና ሜሮዌ እንጂ ሞሮዋ ሴረ ወይም ስርዓትን የት ኣዉቆት ይለሃል፣ የዞረበት ጋላ።

ጋላም ሆነ የዞረበት ጋላ ማለትን እኔ ኣልጀመርኩም። እኔ እስከሚገባኝ ኣዳኙ የእስራኤል ሕዝብን እንደነዛ ስርዓት እንዳላቸዉ ሁኑልኝ ኣለ እንጂ እነዛ ስርዓት ያላቸዉንም ልምራ ኣላላም። ነብዩም እነዛ ስርዓት ያላቸዉን ሰዎች ኣትንኩ ኣለ እንጂ እኑሱንም ልምራ ኣላለም።

ጋላ ከተፈጠረበት ግዜ ጀምሮ ከእሱ በላይ ያዌህ እንጂ ሰዉ ተፈጥሮ ኣያዉቅም። ያዌህ ጋላ ወደላይ ቀና ብሎ ኣይቶ ዋቃ ያለዉ ነዉ ብለዉ የጥንት ታሪክ ተመራማሪዎች ኣስተምረዋል።

የኣዳኙ ስም እየገነነ ሲመጣ የዞረበት ጋላ ኣዳኙን ከያዌህ በታች ከእሱ በላይ ኣድርጎት ቁጭ። በጀ ስትለዉ ያዌህ ብሎ የቀረዉን ጋላ ብሎ መዝለፍ ፋሽን ጀመረ።

የነብዩ ስም እየገነነ ሲመጣ ሌላዉ የዞረበት ጋላ ከእሱ በላይ ምን ብሎ ቁጭ። ሴረ ቱማ በካሜራ ተቀርጾ እያሳየሀዉ ከሸርያ በላይ ምን ብሎ ቁጭ።

ኣዳኙም ሆነ ነብዩ የሴረ ቱማ ባለቤቶችን ጋላ እና ከፊር በሉ ማለታቸዉን ኣልሰማሁም። ከኣዳኙ በላይ ኣዳኝ፣ ከነብዩ በላይ ነብይ ነን ባዮች ኣዳኙም ሆነ ነብዩ ስርዓት ኣላቸዉ ያሉትን ጋላ እና ከፊር ብሎ በመዝለፍ ዘመናት ኣለፉ።

የዞረበት ጋላ ያለዉ ሕዝቡን ለሃምሳ ዓመታት ያህል ያጠና ፕሮፌሰር ነዉ። በቀጥታ የዞረበት ኣላለም። በእንግሊዘኛ ፖስቹሌት ነዉ የጻፈዉ። ፖስቹሌት ማለት መካድ እንደማይቻል ሐቅ ነዉ።

ፖስችሌቱ ያለዉ ለሁለት ሺህ ዓመታት ያዘገመ የማንነት ትግል ነዉ። ኣንድ በቂ ማስረጃዉ የሚጠቀመዉ ቋንቋ ወይም ቆንቆ አነጋገር ስርዓት ኣዳኙም ሆነ ነብዩ የተጠቀሙት ቋንቋዎች ወይም ቆንቆዎች አይነት ሳይሆን የዛች የጥንት ምድር፣ የፍጥረት በር፣ የኖረው ሕዝብ አነጋገር ስርዓት መሆኑ ነዉ።

ይህ ሁሉ ባይገባዉ ነዉ ወይስ ገብቶት ነዉ የዞረበት ጋላ ከእኛ በላይ ያዌህ እንጂ ሰዉ ተፈጥሮ ኖሮ ኣያዉቅም ያለዉን ሕዝብ ጋላ ብሎ መዝለፍ።

ሕዝቡ እንደዛ ማለቱ ማወቅ ቢባል እንጂ እንዴት ሆኖ ነዉ ሃጥኣት የሚሆነዉ?

ይህን እዉቀት ማስተዋል ነዉ ሞራት ህን ሆፍኑ፣ ሞራት ህን ሆፈምኑ፣ ወረ ሆፌቱ ቤከ፣ ወረ ሆፈሜቱ ቤከ ተብሎ ሃሮምሰ፣ ህዳሴ፣ ግስጋሴ ማለትን የወለደዉ። በእንግሊዘኛ እንደሚባለዉ ዊዝ ክላስ። በማስተዋል ወደ እርቅ ለማቅናት።

ሃሮምሰ፣ ህዳሴ፣ ግስጋሴ ስትለዉ የዞረበት ጋላም ህዳሴ ብሎ ለመጨፈር ተነሳ። ህዳሴን፣ ግስጋሴን ምን እንደወለደዉ ሳያዉቁ ህዳሴ፣ ግሰጋሴ ማለቱ ለዞረበት ጋላ ምን ትርጉም ኣለዉ?

በል መልስ ኣንተ ሆረስ ነኝ ያልክ የዞረብህ ጋላ። ይህን ሁሉ ሳላዉቅ ቀርቼ ኣይዴለም፣ ነቅቼ ለማንቃት ነዉ ልፋቴ የምትል ከሆነ ዉሸቴን ነበር እስከምትል ጋላ ስትል የዞረብህ ጋላ ተብለህ ትታለፋለህ።
Last edited by Naga Tuma on 18 Oct 2023, 22:35, edited 5 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42664
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቁም ነገር እንደ ቀልድ፣ ጋላ እና የዞረበት ጋላ

Post by Horus » 18 Oct 2023, 21:37

Naga Tuma wrote:
18 Oct 2023, 21:18

ይህን ቃል እጸየፋለሁ። እኔ ፊት ሰዉ ስጠቀም የማስታዉሰዉ ኣንድ ቀን ብቻ ነዉ። ልጅ ሆኜ። በጣም ልጅ ሆኜ።

ግብይት ላይ የኣታክልት ምርቃት ኣነሰኝ ብላ ኣንድ ኣወኩ ባይ ከተሜ ቃሉን ስትጠቀም በቅጽበት ዱላ ኣፈባት። ዱላዉ በምን ፍጥነት ከየት እንደተገኘ እስከዛሬ ማወቅ ያስቸግረኛል። መብራቃዊ ነበር ብል ማጋነን ይመስልብኛል። ገበያዉ ተረበሸ። ከተሜዋ በምን ፍጥነት ዬት እንደገባች እስከዛሬ ማወቅ ያዳግተኛል። ብዙም ሳይቆይ ገበያዉ ተረጋጋ እና በስነስርዓት መገበያየት ቀጠለ።

በባህል የግዢ ምርቃት በነጻ የሚሰጥ ነዉ። ምርቃት ኣነሰ ብሎ ዘለፋ የሚገርም ነዉ። የኣንድ ሳንቲምም ቢሆን ምርቃት በነጻ ከሆነ ኣመሰግናለሁ ማለት ካቃተ ዝም ብሎ መሄድ ችሎታን የሚጠይቅ ኣይዴለም። ትንሽ ማስተዋል በቂ ነዉ።

ቃሉ ያን ያህል ጸያፍ ከሆነ፣ ነዉ ከተባለ ሰዉ ለምን መላልሶ እዚህ ፎረም ላይ ይጠቀማል? ኣሻፈረኝ ብሎ ተጠቃሚዉስ ማን ሆነ እና ነዉ?

በፖለትካ አስተሳሰብ ኣለመስማማት ኣዲስ ኣይዴለም። የምርኮኞችን ድርጅት ገና እንደሰሙ የተቃወሙ ብዙዎች ናቸዉ። የምርኮኞች በማረኳቸዉ ስር መደራጀትም በላይ የማረኩትን እነሱን ማደራጀት በመታዘብ። በዚህች የፖለትካ አስተሳሰብ ብዙዎች መስማማት የሚችሉ ይመስለኛል።

ብዙ የፖለትካ ኣስተዋዮች በዚህች አስተሳሰብ የሚስማሙ ከሆነ ይህን ቃል መጠቀም፣ ደጋግሞ መጠቀም ለምን ኣስፈለገ? ለፖለትካ ኣስተሳሰብ ልዩነት ሌላ ቃል ጠፍቶ ነዉ?

ቃሉስ ምን ማለት ነዉ? ጋላ ማን ነዉ? የዞረበት ጋላስ ማን ነዉ? እስቲ እንደ ቀልድ እንመርምረዉ።

ጥንት ግዜ፣ በጣም ጥንት ግዜ የፍጥረት በር የተባለች ምድር ነበረች።

እራሳቸዉን ነመ ወይም ሰዉ ብለዉ መኖር የጀመሩ ፍጥረቶች ነብሩ። ከሌሎችም ፍጥረቶች ጋር ይኖሩ ነበር።

በጣም ጥንት ግዜ የፍጥረት በር የነበረችዉ ምድር ከረጅም ግዜ በኋላ በግሪክ መንገደኛ ይሁን በራሱ ሰዎች ኢትዮጵያ ተብላ ዛሬ ኢትዮጵያዊያን የተባሉ ሕዝብ ይኖሩባታል።

አፈጣጠራቸዉ መብዛት መባዛት ስለነብረ በዙ፣ ተባዙ።

ወዲህ ወድያ እያሉ፣ ወዲህ ወድያ እያዩ ተናቆሩ። መናቆር ሲሰለቻቸዉ መናቆርያ መሳርያቸዉ የነበረዉን ጦሮች በማጋደም በስምምነት ኣብሮ መኖርን ፈጠሩ፣ ፈለሰፉ። ጥንት ግዜ። ጦሮቻቸዉን በማጋደም መስማማትን ሴረ ቱማ ብለዉ ሰየሙ። ሕግ ወይም ደንብ እንደማርቀቅ ማለት ነዉ።

ይህ የጥንት ግዜ ክስተት የመጀመርያዉ የሰዉ ልጅ ስልጣኔ ወይም ስቭላይዜሽን መነሻ ማለት የሚቻል ነዉ። ምክንያቱም እስከዚህ ዘመን ድረስ ያለ አስተሳሰብ ስለሆነ።

የምድር ኣዉራ ተብላ ተጥርታ በነበረችዉ ኣሜሪካ እስከዛሬ ሕግ ከሰዉ በላይ ነዉ የሚል ንትርክ ዉስጥ ናቸዉ። በዚህ ዘመን ነዉ የዞረበት ጋላ ጥንት ግዜ የሴረ ቱማ ባለቤት የሆነዉን ነመ ወይም ሰዉ ጋላ ብሎ ለመዝለፍ የሚዳዳዉ።

የዞረበት ጋላ ሴረ ወይም ስርዓት ማለት ይችላል። በጀ ስትለዉ ሜሮዌ እንጂ ሞሮዋ በፍጹም ኣያዉቀዉም ይለሃል።

ሴረ ወይም ስርዓት ከሜሮዌም ዘሎ ሸርያም የሚባለዉ ነዉ ይለሃል።

ሌላ መናቆርን ታዝቦ የአረብ ሰዎችም ስርዓት እንዲኖራቸዉ ነብዩ መሃመድ ተነስቶ ሸርያን ማስተማሩን ሲሰማ ሴረ እና ሸርያ መሠረታቸዉ ኣንድ ነዉ ቢልም ሴረ ቱማ ከሸርያ የቀደመ ነዉ ማለት ይሳነዋል፣ የዞረበት ጋላ።

ነብዩ መሃማድ ራሱ እነዛ ስርዓት ያላቸዉ ሕዝብ ብሎ ነበር ስትለዉ ነብዩ የመሰከረልን ሕዝብ ነን ይለሃል፣ የዞረበት ጋላ ያንን ሕዝብ ጋላ እያለ እየዘለፈ። ስለነብዩ ምስክርነት ከነብዩ በላይ ኣዉቀዋለሁ ይለሃል፣ ሕዝቡን ሳያዉቀዉ። ከነብዩ በላይ መሆን ይህ ነዉ።

የእስራኤል ሕዝብ በሮማናዊያን መጨቆንን ታዝቦ ሕዝቡን ነፃ ለማዉጣት ኣዳኙ እየሱስም ሲነሳም ሕዝቡን ስርዓት እንዲኖራቸዉ ነዉ ያስተማረዉ። እንደ እነዛ ስርዓትን የምያዉቁት ሰዎች ኣትሆኑልኝም ወይ ብሎ የእስራኤል ሕዝብን በመጠየቅ።

ይህን ስታስታዉሰዉ ኣዎ ኣዳኙም የመሰከረልን ሕዝብ ነን ይለሃል። ኣዳኙም፣ ነብዩም የመሰከሩልን ስርዓት ስለማወቃችን ነዉ ስትለዉ በትክክክል ይለሃል። እንደዛ ብሎ ብዙም ሳይቆይ ጋላ ብሎ መዝለፍ ያገረሽበት እና ሜሮዌ እንጂ ሞሮዋ ሴረ ወይም ስርዓትን የት ኣዉቆት ይለሃል፣ የዞረበት ጋላ።

ጋላም ሆነ የዞረበት ጋላ ማለትን እኔ ኣልጀመርኩም። እኔ እስከሚገባኝ ኣዳኙ የእስራኤል ሕዝብን እንደነዛ ስርዓት እንዳላቸዉ ሁኑልኝ ኣለ እንጂ እነዛ ስርዓት ያላቸዉንም ልምራ ኣላላም። ነብዩም እነዛ ስርዓት ያላቸዉን ሰዎች ኣትንኩ ኣለ እንጂ እኑሱንም ልምራ ኣላለም።

ጋላ ከተፈጠረበት ግዜ ጀምሮ ከእሱ በላይ ያዌህ እንጂ ሰዉ ተፈጥሮ ኣያዉቅም። ያዌህ ጋላ ወደላይ ቀና ብሎ ኣይቶ ዋቃ ያለዉ ነዉ ብለዉ የጥንት ታሪክ ተመራማሪዎች ኣስተምረዋል።

የኣዳኙ ስም እየገነነ ሲመጣ የዞረበት ጋላ ኣዳኙን ከያዌህ በታች ከእሱ በላይ ኣድርጎት ቁጭ። በጀ ስትለዉ ያዌህ ብሎ የቀረዉን ጋላ ብሎ መዝለፍ ፋሽን ጀመረ።

የነብዩ ስም እየገነነ ሲመጣ ሌላዉ የዞረበት ጋላ ከእሱ በላይ ምን ብሎ ቁጭ። ሴረ ቱማ በካሜራ ተቀርጾ እያሳየሀዉ ከሸርያ በላይ ምን ብሎ ቁጭ።

ኣዳኙም ሆነ ነብዩ የሴረ ቱማ ባለቤቶችን ጋላ እና ከፊር በሉ ማለታቸዉን ኣልሰማሁም። ከኣዳኙ በላይ ኣዳኝ፣ ከነብዩ በላይ ነብይ ነን ባዮች ኣዳኙም ሆነ ነብዩ ስርዓት ኣላቸዉ ያሉትን ጋላ እና ከፊር ብሎ በመዝለፍ ዘመናት ኣለፉ።

የዞረበት ጋላ ያለዉ ሕዝቡን ለሃምሳ ዓመታት ያህል ያጠና ፕሮፌሰር ነዉ። በቀጥታ የዞረበት ኣላለም። በእንግሊዘኛ ፖስቹሌት ነዉ የጻፈዉ። ፖስቹሌት ማለት መካድ እንደማይቻል ሐቅ ነዉ።

ፖስችሌቱ ያለዉ ለሁለት ሺህ ዓመታት ያዘገመ የማንነት ትግል ነዉ። ኣንድ በቂ ማስረጃዉ የሚጠቀመዉ ቋንቋ ወይም ቆንቆ አነጋገር ስርዓት ኣዳኙም ሆነ ነብዩ የተጠቀሙት ቋንቋዎች ወይም ቆንቆዎች አይነት ሳይሆን የዛች የጥንት ምድር፣ የፍጥረት በር፣ የኖረው ሕዝብ አነጋገር ስርዓት መሆኑ ነዉ።

ይህ ሁሉ ባይገባዉ ነዉ ወይስ ገብቶት ነዉ የዞረበት ጋላ ከእኛ በላይ ያዌህ እንጂ ሰዉ ተፈጥሮ ኖሮ ኣያዉቅም ያለዉን ሕዝብ ጋላ ብሎ መዝለፍ።

ሕዝቡ እንደዛ ማለቱ ማወቅ ቢባል እንጂ እንዴት ሆኖ ነዉ ሃጥኣት የሚሆነዉ።

ይህን እዉቀት ማስተዋል ነዉ ሞራት ህን ሆፍኑ፣ ሞራት ህን ሆፈምኑ፣ ወረ ሆፌቱ ቤከ፣ ወረ ሆፈሜቱ ቤከ ብሎ ሃሮምሰ፣ ህዳሴ፣ ግስጋሴ ማለትን የወለደዉ። በእንግሊዘኛ እንደሚባለዉ ዊዝ ክላስ። በማስተዋል ወደ እርቅ ለማቅናት።

ሃሮምሰ፣ ህዳሴ፣ ግስጋሴ ስትለዉ የዞረበት ጋላም ህዳሴ ብሎ ለመጨፈር ተነሳ። ህዳሴን፣ ግስጋሴን ምን እንደወለደዉ ሳያዉቁ ህዳሴ፣ ግሰጋሴ ማለቱ ለዞረበት ጋላ ምን ትርጉም ኣለዉ?

በል መልስ ኣንተ ሆረስ ነኝ ያልክ የዞረብህ ጋላ። ይህን ሁሉ ሳላዉቅ ቀርቼ ኣይዴለም፣ ነቅቼ ለማንቃት ነዉ ልፋቴ የምትል ከሆነ ዉሸቴን ነበር እስከምትል ጋላ ስትል የዞረብህ ጋላ ተብለህ ትታለፋለህ።
እኔ በምናገረው ቋንቋ ቱማ ማለት ሽንኩርት ማለት ነው! እስቲ ይህ እንዴት ሊሆን እንደ ቻለ አብራራልን?

Naga Tuma
Member+
Posts: 7352
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ቁም ነገር እንደ ቀልድ፣ ጋላ እና የዞረበት ጋላ

Post by Naga Tuma » 18 Oct 2023, 21:51

Horus wrote:
18 Oct 2023, 21:37

ኣንተ በምትናገረዉ ቋንቋ ቱማ ማለት ሸንኩርት ማለት መሆኑን ዛሬ መስማቴ ነዉ። ስለዚህ ላብራራልህ ኣልችልም። እኔ በምናገረዉ ኣንዱ ቋንቋ ቱማ ማለት መቀጥቀጥ ማለት ነዉ። ቀጥቅጦ ማበጀት ማለት ነዉ። ለዚህ ነዉ ብረት የመቀጥቀጥ ሙያ ያላቸዉ ቱምቱ የሚባሉት።

ሕግ ወይም ደንብ ማርቀቀ ደግሞ ሴረ ቱማ ይባላል።

ኣሁን ወደ ርዕሱ እንመለስ እና ለምንድነዉ ቃሉ ሕዝብን የሚዘልፍ ነዉ እየተባልክ መልሰህ መላልሰህ የምትጠቀመዉ? ኣዉሮፓ ዛሬ ፓጋን ብሎ ከመዝለፍ ይቆጠባል። ጋላ እና ፓጋን ብሎ መዝለፍ ተመሳሳይ ናቸዉ።

OPFist
Member+
Posts: 7871
Joined: 29 Sep 2013, 09:27

Re: ቁም ነገር እንደ ቀልድ፣ ጋላ እና የዞረበት ጋላ

Post by OPFist » 18 Oct 2023, 23:35

Naga Tumsa,
What a wonderful piece! Waaqa Gurraacha bless you bro!

Horus
Senior Member+
Posts: 42664
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቁም ነገር እንደ ቀልድ፣ ጋላ እና የዞረበት ጋላ

Post by Horus » 19 Oct 2023, 00:14

አቶ ቱማ፣
ዛሬ የኢትዮጵያ ቁጥር አንድ አጀንዳ ኦሮሙማ የተባለ የፋሺስት ቡድን ስለሚያካሂደው ጄኖሳይድ (ተመድ)፣ ስለሚጨፈጭፋቸው ሕጻናት የቆሎ ተማሪዎች፣ በቦምብ ስለሚደበድባቸው ቤተ ክርስቲያናትና በድሮን ስለመፈጃቸው ሰላማዊ ኢትዮጵያዊያን ነው። ያን ስታወግዝ እንደ ሰው አነጋግረግኝ ። ከዚያ በኋላ ስለ ፔጋሚዝም፣ አረመኔንት፣ ጋላነትና ኦርሞነት እንጫወታለን ። አትልፋ !

Post Reply