Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: From China, Abiy Ahmed Ali tweeted: "Red Sea on my mind."

Post by Digital Weyane » 18 Oct 2023, 18:29

ጦቅላይ ሙኒስቴራችን ማንን ፈርቶ ነው <<መልክአ ውኃዊ ወይም መልክአ ባሕራዊ>> ማለት ቀርቶ <<መልክአ ምድራዊ>> እያለ መናገር የጀመረው። ቻይናዎች <<ተው እረፍ አትወይንብን! በጫርከው እሳት ትቃጠልበታለህ ። በቆፈርከው የተንኮል ጉድጓድም ራሥህ ትገባበታለህ >> ሳይሉት አይቀሩም። :roll: :roll:

Post Reply