Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

ወያኔ በ2018፤ "አስመራ ገብተን የካቲት 11ድን እናከብራለን" ሸኔ በ2023፤ "እሬቻን በቀይ ባሕር እናከብራለን"

Post by euroland » 16 Oct 2023, 22:27

ሓዬ!

ከወያኔው ሕልምና በኋላም ያስከተለበት ድቀት የማይማር ካለ ይምጣና ይሞክር!


ይገባናል ጨቅላው የጌታውን ፤ Mike Hummer ተልዕኮ ተቀብሎ ለማሳካት ጭንቀት ውስጥ እንደገባና ከፋኖ ብርቱ ዱላ ጋር ተደምሮ በአሁኑ ሰአት የሚናገረውን አያውቅም።

የኦሮሞን ከስንቱ ጋር ነው ለማዋጋት የሚያስበው?
ከ አማራ
ከ ጉራጌ
ከትግሬ
ከአፋር
ከሱማሊ
ከከንባታ
ከሃዲያ
አሁን ደግሞ ከባለ ውለታው ሕዝብ ከኤርትራ ?

kebena05
Member
Posts: 3122
Joined: 10 Nov 2019, 14:58

Re: ወያኔ በ2018፤ "አስመራ ገብተን የካቲት 11ድን እናከብራለን" ሸኔ በ2023፤ "እሬቻን በቀይ ባሕር እናከብራለን"

Post by kebena05 » 17 Oct 2023, 12:57

Ethiopia doesn't deserve as its leader; someone with a mental development of a 10 years old child.

Post Reply