-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13713
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: ከእንቅልፏ የባነነችው የእስራኤል የዕውር ድንብር የጥፋት እርምጃ። የተጨማሪ ሽብር በሩ አሁን ወለል ብሎ ተከፍቷል - ጆሮ ያለህ ስማ፣ ሽብር ሽብርን ይወልዳል!
ya sending 5000 rockets into a country is no joke!
No crying to allah the hamas put their faith in rockets not allah
No crying to allah the hamas put their faith in rockets not allah
Re: ከእንቅልፏ የባነነችው የእስራኤል የዕውር ድንብር የጥፋት እርምጃ። የተጨማሪ ሽብር በሩ አሁን ወለል ብሎ ተከፍቷል - ጆሮ ያለህ ስማ፣ ሽብር ሽብርን ይወልዳል!
Noble,
Obviously you are a very ignorant person. Nothing justifies what Israel is doing now to the besieged people of Gaza. By the way, the Palestinians have been suffering this kind of atrocities for 56 years. While the white men from Europe ( very recently from Eastern Europe) is living in their house and land in the name of religion, they have been caged in a small plot of land with the mercy of tanks and war planes.
Please don’t be judgmental. So ignorant and stupid.
Anyways God has his own ways of answering for injustices. All this shows of force and invincibility will be answered.
What a tragedy and arrogance.

ነፍሱ - ከተማ ማውደም፣ ህፃናትን ሴቶችንና አቅመ ደካሞችን በቦንብ ማጋየት የፈሪ ዱላ ነው። ሃማስም አሸባሪ፣ ፅዮናውያኑም የለየላቸው አሸባሪ።
Noble Amhara wrote: ↑11 Oct 2023, 05:28ya sending 5000 rockets into a country is no joke!
No crying to allah the hamas put their faith in rockets not allah
Re: ከእንቅልፏ የባነነችው የእስራኤል የዕውር ድንብር የጥፋት እርምጃ። የተጨማሪ ሽብር በሩ አሁን ወለል ብሎ ተከፍቷል - ጆሮ ያለህ ስማ፣ ሽብር ሽብርን ይወልዳል!
የዓብይ ቡችሎች ኖብልና ኦቦ ሰላም ምስኪን የሆነው የፍልስጥኤማውያን ሰቆቃ አይሰማቸውም።
ልክ አማራ ሲታረድ በቂጣቸው ሲያጨበጭቡ እንደነበረ የ75 ዓመታት የፍልስጥኤማውያን መታረድ መሰደድ መገደል ምንም የማይገዳቸው ዓሳሞች ናቸው።
ልክ አማራ ሲታረድ በቂጣቸው ሲያጨበጭቡ እንደነበረ የ75 ዓመታት የፍልስጥኤማውያን መታረድ መሰደድ መገደል ምንም የማይገዳቸው ዓሳሞች ናቸው።
Re: ከእንቅልፏ የባነነችው የእስራኤል የዕውር ድንብር የጥፋት እርምጃ። የተጨማሪ ሽብር በሩ አሁን ወለል ብሎ ተከፍቷል - ጆሮ ያለህ ስማ፣ ሽብር ሽብርን ይወልዳል!
No question that Israel’s government is absolutely heartless & cruel:
-
AbyssiniaLady
- Member+
- Posts: 7665
- Joined: 04 Feb 2007, 05:44
Re: ከእንቅልፏ የባነነችው የእስራኤል የዕውር ድንብር የጥፋት እርምጃ። የተጨማሪ ሽብር በሩ አሁን ወለል ብሎ ተከፍቷል - ጆሮ ያለህ ስማ፣ ሽብር ሽብርን ይወልዳል!
Israel’s government is encouraged and allowed to kill civilians by the United States and the European Union, the so called western world hates Arabs but loves Arabs oil and gas.
Re: ከእንቅልፏ የባነነችው የእስራኤል የዕውር ድንብር የጥፋት እርምጃ። የተጨማሪ ሽብር በሩ አሁን ወለል ብሎ ተከፍቷል - ጆሮ ያለህ ስማ፣ ሽብር ሽብርን ይወልዳል!
The so-called Western World has been fully controlled by Zionists since the 2nd WW. They can’t say or react otherwise even when they know Israel is on the wrong side of History. Look at the government of Germany’s paranoid conduct. They are working hard to demonstrate that they aren’t ant-Jews anymore and in a way prove to their allies that Nazism has completely died out.
AbyssiniaLady wrote: ↑12 Oct 2023, 01:40Israel’s government is encouraged and allowed to kill civilians by the United States and the European Union, the so called western world hates Arabs but loves Arabs oil and gas.
Re: ከእንቅልፏ የባነነችው የእስራኤል የዕውር ድንብር የጥፋት እርምጃ። የተጨማሪ ሽብር በሩ አሁን ወለል ብሎ ተከፍቷል - ጆሮ ያለህ ስማ፣ ሽብር ሽብርን ይወልዳል!
የነ ቦካ-ሃራም ሙፈርያትና ሬድዋን ስልጤ ማሽቃበጥ ይሉሃል ይሄ ነው፥
Re: ከእንቅልፏ የባነነችው የእስራኤል የዕውር ድንብር የጥፋት እርምጃ። የተጨማሪ ሽብር በሩ አሁን ወለል ብሎ ተከፍቷል - ጆሮ ያለህ ስማ፣ ሽብር ሽብርን ይወልዳል!
Tiny Israel is committing war crimes as we speak:
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13713
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: ከእንቅልፏ የባነነችው የእስራኤል የዕውር ድንብር የጥፋት እርምጃ። የተጨማሪ ሽብር በሩ አሁን ወለል ብሎ ተከፍቷል - ጆሮ ያለህ ስማ፣ ሽብር ሽብርን ይወልዳል!
Arab Oil states like Saudi Arabia Qatar UAE Bahrain Oman Jordan have all denounced their relationship to Palestine
In fact Gulf Arabs hate and despise Levant Arabs (Syrian Lebanese Palestinians)
In fact Gulf Arabs hate and despise Levant Arabs (Syrian Lebanese Palestinians)
Re: ከእንቅልፏ የባነነችው የእስራኤል የዕውር ድንብር የጥፋት እርምጃ። የተጨማሪ ሽብር በሩ አሁን ወለል ብሎ ተከፍቷል - ጆሮ ያለህ ስማ፣ ሽብር ሽብርን ይወልዳል!
ህዝብ ከመንግስት የሚሻልበት ዘመን አብቅቷል። ፕሌቶ ይፈራው የነበረው ዓይነት የጭካኔነትና የአውሬነት መንፈስ፣ ከመንግስት ወደ ህዝብ፣ ከህዝብ ወደ መንግስት እየተመጋገበ ነው። አውሬው ተፈቷል!
አሁን እየሆነ ያለው፣ የእስራኤልን የጥፋት መንግስት ካልደገፍክ የየትኛውም የምዕራብ ሃገራት የመንግስት አካል መሆን አትችልም። አብረህ ከአውሬው ጋር ካላጨበጨብክ የትምህርት፣ የዜና፣ የመዝናኛ ተቋማት አባል ሆነህ መቆየት አትችልም። የዪክሬንን ጦርነት ካልደገፍክ፣ የአሜሪካ ጠላት ነህ። አማራ ሆነህ ፋኖን ካልተቃወምክ ማስፈራሪያ ይደርስሃል። አውሬው ዓለምን ረትቷል።

Last edited by Selam/ on 14 Oct 2023, 07:50, edited 4 times in total.