Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 42666
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Anchor Media*** ጠሚ/ር አብይ አህመድ ስለኤርትራ ምን እያሉ ነው?

Post by Horus » 13 Oct 2023, 00:16

ዮሃንስ ክፍሌ በፋኖ ኃያልነት ላይ ብዙ አልተደሰተም ። ኤርትራዊያን ዳዊት ወደ ስልጣን ይመለሳል የሚል ፍርሃት ያላቸው መሰለኝ? ለማንኛውም አሁን ሁሉ ነገር ዘግይቷል ። ኦሮሞች ሊጠፈጥፉት ያሰቡት ቂጣ ሊጥ ሆኖዋል ።

Post Reply