Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42666
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኤቦ ለፐርፐዝ ብላክ! ሽንኩርት $200 ብር ዘረፋ ነው አለ! እሱ በ$25 ብር እየሸጠ ነው!

Post by Horus » 10 Oct 2023, 13:43

ይህ ከፍተኛ የሶሺያል ኢኮኖሚ ትግል ነው ! ይህን ስሙ 1 ኪሎ ለማምረት የሚፈጀው $17 ብር እንዲያውም $ 11 ብር ነው ። ስለዚህ ሽንኩር 1 ኪሎ ከ20 እስከ 25 በላይ በፍጹም መሸጥ የለበትም ። ይህ ድንቅ ታሪክ ስሙ