Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 34526
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኢሬቻ (ሬቻ) የኦሮሞ ባህል አይደለም

Post by Horus » 07 Oct 2023, 17:55

ድንቅ ድንቅ ምርምር !

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: ኢሬቻ (ሬቻ) የኦሮሞ ባህል አይደለም

Post by banebris2013 » 07 Oct 2023, 20:55

Horus wrote:
07 Oct 2023, 17:55
ድንቅ ድንቅ ምርምር !
Horus,
It is very funny?
Every time someone or something got prominence, it all of a sudden has nothing to do with Oromo.
Ave Bikila - not Oromo
Tilahun Grease - not Oromo
Now Irrechaa has nothing to do with Oromo.
What is next from this so called Amhara intellectuals? Really amazing how far they can go?
Probably Meskel has nothing to do with Gurage will be next etc

Horus
Senior Member+
Posts: 34526
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢሬቻ (ሬቻ) የኦሮሞ ባህል አይደለም

Post by Horus » 07 Oct 2023, 22:31

banebris2013 wrote:
07 Oct 2023, 20:55

አንተ ሰው፣
እኔ እዚህ ፎረም ላይ ሆረስ በሚለው የብዕር ስሜ ብቻ ከ10 አመት በላይ ጽፊያለሁ ። ደግሚ ደጋግሜ ኢሬቻ በለው ኢሬሳ አፋን ኦሮሞ አይደለም ። ኢሬቻ ከመሃል ሸዋ ውጭ አይከበርም ስል ነበር። ልክ ገላን እና ያዬ የሚባሉ ሕዝቦች ኦሮሞኝ ቋንቋ ተጭኖባቸው ኦሮሞ ተባሉ የጥንት ጋፋትን ጉራጌ ሕዝብ ናቸው ስል ነበር።

ኤሬቻ ከመቀል በአል የተቀዳ ያካባቢው ኦሮሞች እዚህ ሸዋ የወረሱት ባህል ነው ። ሲጀመር የተከበረው አቃቂ ወንዞች ውስጥ ነበር። አቃቂ (አቃቄ) የውሃ አገር፣ የውሃ ምድር ማለት ነው። አቻምየለህ በትክክል እንደ ጠቀሰው የግብጹ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አዳዲ ማሪያምን፣ ዝቋላ አቦን ፣ ምድረ ከብድ አቦን ሲያቆሙ 1460 ዓም የዛሬ አቃቂ እጅግ ዝነኛ የጠበልና ፈዋሽ ዉሃ ምድር ነበር ።

ዛሬ ኢሬቻ አሬቻ እየተባለ የሚዘፈነው ጥቂት ወደ ኦሮሞነት የተለወቱ የሸዋ ገላኖችና ያያዎች በመስቀል ማግስት ባሉት ጥቂት ቀናት አቃቂ ወንዝ ወርደው ሳር ነቅለው ዉሃ በማስነካት ምስጋና የሚያቀርቡበት የመስቀል በአላቸው ነበር። እኔ ያኔ ምን እንደ ሚባል ባላውቅም ልጅ ሆኜ እዚያ ሄደን ዘፈን እንሰማ ነበር። ኢሬቻ ለሸዋ ኦሮሞች የመስቀል በአላቸው ነው አካል ነው። እነሱም የወረሱት ከጋፋት፣ ከጉራጌና አማራ መስቀል ነው ።

ለዚህም ማረጋገጫው ዛሬ አቻምየለግ ይህ በአል ሬቻ የሚባል የጎጃም ገበሬዎች በኣል እንደ ሆነ አረጋገጠው ! ገና ወደ ፊት ሲጠና ሬቻን ጎጃም የወሰዱት ዛሬ በመላ ደጋ ዳሞት ያሉት ጎጃሞች ጋፋቶች እንደ ሚሆኑ አልጠራጠርም ።

ስለዚህ ማንም የኦሮሞ ካልቸር አልወሰደም፣ ይልቅስ እነሱ ለተዋሱት ካልቸር ምስጋናና አክብሮ ከመስጠት ሌላ ሆያ ሆዬ ባላስፈለጋቸው ነበር። ኢሬቻ አውተንቲክ የኦሮሞ
ባህል አይደለም፣

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ኢሬቻ (ሬቻ) የኦሮሞ ባህል አይደለም

Post by sun » 07 Oct 2023, 22:45

Horus wrote:
07 Oct 2023, 17:55
ድንቅ ድንቅ ምርምር !
:evil:
For some one suffering from deep narcissism and inferiority complex what ever the other persons and groups possess can be objects of envy and jealousy just like the narcissist jealous Judas Iscariot who envied his lord, betrayed his lord and secretly sold the lord for 30 silver coins to get Him hanged. But then quickly regretted his master crimes and hanged himself.

If Oromos say that Irrecha is their traditional cultural and social values from the prehistoric times to the present and still celebrate and enjoy it to the limit then only this makes Irrecha to be one of the leading Oromo social and cultural values and practices. It does not need any external entity's approval or disapproval by any means. Your intentional hate of Irrecha is understandable because it brings the Oromos you hate together and makes them strong and bind them together for the better world. You want Oromos to get divided and weak to be fit for your scavenger hunting ground. ቅዘናም፥ዉሸታም፥አታላይ፥ሞሽላቃ፥ዋንበዴ።እኔን፥ከራሴ፥ይበልጥ፥ስለእኔ፥አዉቃለሁ፥የምል፥ካሌ፥እሱ፥ቡዳ፥ነዉ። አሌ፥ ጥላሑን ገሰሰ፥ ( ዳንዳና፥አያና።)
ስለዚህ፥እነዚህን፥ዉሸታም፥ጭልፊቶችን፥ ቡዳ፥ናችሁ፥ማለት፥የግድ፥ይላል። ይህ፥ነዉ፥ንፁህ፥ ድንቅ ድንቅ ምርምር ማለት አንጀት፥የሚያርስ፥እንደ፥ቀዝቃዛ፥ወተት። !

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ኢሬቻ (ሬቻ) የኦሮሞ ባህል አይደለም

Post by sun » 07 Oct 2023, 23:14

Horus wrote:
07 Oct 2023, 22:31
banebris2013 wrote:
07 Oct 2023, 20:55
Horus wrote:
07 Oct 2023, 17:55
ድንቅ ድንቅ ምርምር !
Horus,
It is very funny?
Every time someone or something got prominence, it all of a sudden has nothing to do with Oromo.
Ave Bikila - not Oromo
Tilahun Grease - not Oromo
Now Irrechaa has nothing to do with Oromo.
What is next from this so called Amhara intellectuals? Really amazing how far they can go?
Probably Meskel has nothing to do with Gurage will be next etc
አንተ ሰው፣
እኔ እዚህ ፎረም ላይ ሆረስ በሚለው የብዕር ስሜ ብቻ ከ10 አመት በላይ ጽፊያለሁ ። ደግሚ ደጋግሜ ኢሬቻ በለው ኢሬሳ አፋን ኦሮሞ አይደለም ። ኢሬቻ ከመሃል ሸዋ ውጭ አይከበርም ስል ነበር። ልክ ገላን እና ያዬ የሚባሉ ሕዝቦች ኦሮሞኝ ቋንቋ ተጭኖባቸው ኦሮሞ ተባሉ የጥንት ጋፋትን ጉራጌ ሕዝብ ናቸው ስል ነበር።

ኤሬቻ ከመቀል በአል የተቀዳ ያካባቢው ኦሮሞች እዚህ ሸዋ የወረሱት ባህል ነው ። ሲጀመር የተከበረው አቃቂ ወንዞች ውስጥ ነበር። አቃቂ (አቃቄ) የውሃ አገር፣ የውሃ ምድር ማለት ነው። አቻምየለህ በትክክል እንደ ጠቀሰው የግብጹ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አዳዲ ማሪያምን፣ ዝቋላ አቦን ፣ ምድረ ከብድ አቦን ሲያቆሙ 1460 ዓም የዛሬ አቃቂ እጅግ ዝነኛ የጠበልና ፈዋሽ ዉሃ ምድር ነበር ።

ዛሬ ኢሬቻ አሬቻ እየተባለ የሚዘፈነው ጥቂት ወደ ኦሮሞነት የተለወቱ የሸዋ ገላኖችና ያያዎች በመስቀል ማግስት ባሉት ጥቂት ቀናት አቃቂ ወንዝ ወርደው ሳር ነቅለው ዉሃ በማስነካት ምስጋና የሚያቀርቡበት የመስቀል በአላቸው ነበር። እኔ ያኔ ምን እንደ ሚባል ባላውቅም ልጅ ሆኜ እዚያ ሄደን ዘፈን እንሰማ ነበር። ኢሬቻ ለሸዋ ኦሮሞች የመስቀል በአላቸው ነው አካል ነው። እነሱም የወረሱት ከጋፋት፣ ከጉራጌና አማራ መስቀል ነው ።

ለዚህም ማረጋገጫው ዛሬ አቻምየለግ ይህ በአል ሬቻ የሚባል የጎጃም ገበሬዎች በኣል እንደ ሆነ አረጋገጠው ! ገና ወደ ፊት ሲጠና ሬቻን ጎጃም የወሰዱት ዛሬ በመላ ደጋ ዳሞት ያሉት ጎጃሞች ጋፋቶች እንደ ሚሆኑ አልጠራጠርም ።

ስለዚህ ማንም የኦሮሞ ካልቸር አልወሰደም፣ ይልቅስ እነሱ ለተዋሱት ካልቸር ምስጋናና አክብሮ ከመስጠት ሌላ ሆያ ሆዬ ባላስፈለጋቸው ነበር። ኢሬቻ አውተንቲክ የኦሮሞ
ባህል አይደለም፣
Too funny monkey. Get the bananas for free and behave normal rather than staying hallucinated and paranoid little liar.

Horus
Senior Member+
Posts: 34526
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢሬቻ (ሬቻ) የኦሮሞ ባህል አይደለም

Post by Horus » 08 Oct 2023, 02:46

sun/Aksumezana,
ኢዛና ምን ማለት እንደ ሆነ ለመጀምሪያ ግዜ አስተምሬሃለሁ ! አሁን በትግሬ ስለተነሳው ረሃብ ተጨነቅ! መሳቂያ እንዳትሆን የሬቻን ታሪክ ለኖሩበት ሰዎች ለኛ ተወው!

Wedi
Member+
Posts: 8385
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ኢሬቻ (ሬቻ) የኦሮሞ ባህል አይደለም

Post by Wedi » 08 Oct 2023, 03:38

Horus wrote:
07 Oct 2023, 17:55
ኢሬቻ (ሬቻ) የኦሮሞ ባህል አይደለም
ድንቅ ድንቅ ምርምር !
ይህ እኮ የታወቀ ሃቅ ነው!!

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: ኢሬቻ (ሬቻ) የኦሮሞ ባህል አይደለም

Post by banebris2013 » 08 Oct 2023, 08:35

Horus wrote:
07 Oct 2023, 22:31
banebris2013 wrote:
07 Oct 2023, 20:55
Horus wrote:
07 Oct 2023, 17:55
ድንቅ ድንቅ ምርምር !
Horus,
It is very funny?
Every time someone or something got prominence, it all of a sudden has nothing to do with Oromo.
Ave Bikila - not Oromo
Tilahun Grease - not Oromo
Now Irrechaa has nothing to do with Oromo.
What is next from this so called Amhara intellectuals? Really amazing how far they can go?
Probably Meskel has nothing to do with Gurage will be next etc
አንተ ሰው፣
እኔ እዚህ ፎረም ላይ ሆረስ በሚለው የብዕር ስሜ ብቻ ከ10 አመት በላይ ጽፊያለሁ ። ደግሚ ደጋግሜ ኢሬቻ በለው ኢሬሳ አፋን ኦሮሞ አይደለም ። ኢሬቻ ከመሃል ሸዋ ውጭ አይከበርም ስል ነበር። ልክ ገላን እና ያዬ የሚባሉ ሕዝቦች ኦሮሞኝ ቋንቋ ተጭኖባቸው ኦሮሞ ተባሉ የጥንት ጋፋትን ጉራጌ ሕዝብ ናቸው ስል ነበር።

ኤሬቻ ከመቀል በአል የተቀዳ ያካባቢው ኦሮሞች እዚህ ሸዋ የወረሱት ባህል ነው ። ሲጀመር የተከበረው አቃቂ ወንዞች ውስጥ ነበር። አቃቂ (አቃቄ) የውሃ አገር፣ የውሃ ምድር ማለት ነው። አቻምየለህ በትክክል እንደ ጠቀሰው የግብጹ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አዳዲ ማሪያምን፣ ዝቋላ አቦን ፣ ምድረ ከብድ አቦን ሲያቆሙ 1460 ዓም የዛሬ አቃቂ እጅግ ዝነኛ የጠበልና ፈዋሽ ዉሃ ምድር ነበር ።

ዛሬ ኢሬቻ አሬቻ እየተባለ የሚዘፈነው ጥቂት ወደ ኦሮሞነት የተለወቱ የሸዋ ገላኖችና ያያዎች በመስቀል ማግስት ባሉት ጥቂት ቀናት አቃቂ ወንዝ ወርደው ሳር ነቅለው ዉሃ በማስነካት ምስጋና የሚያቀርቡበት የመስቀል በአላቸው ነበር። እኔ ያኔ ምን እንደ ሚባል ባላውቅም ልጅ ሆኜ እዚያ ሄደን ዘፈን እንሰማ ነበር። ኢሬቻ ለሸዋ ኦሮሞች የመስቀል በአላቸው ነው አካል ነው። እነሱም የወረሱት ከጋፋት፣ ከጉራጌና አማራ መስቀል ነው ።

ለዚህም ማረጋገጫው ዛሬ አቻምየለግ ይህ በአል ሬቻ የሚባል የጎጃም ገበሬዎች በኣል እንደ ሆነ አረጋገጠው ! ገና ወደ ፊት ሲጠና ሬቻን ጎጃም የወሰዱት ዛሬ በመላ ደጋ ዳሞት ያሉት ጎጃሞች ጋፋቶች እንደ ሚሆኑ አልጠራጠርም ።

ስለዚህ ማንም የኦሮሞ ካልቸር አልወሰደም፣ ይልቅስ እነሱ ለተዋሱት ካልቸር ምስጋናና አክብሮ ከመስጠት ሌላ ሆያ ሆዬ ባላስፈለጋቸው ነበር። ኢሬቻ አውተንቲክ የኦሮሞ
ባህል አይደለም፣
Horus,
I am Oromo, grew up around this values. You tried hard to make Oromo of no value. Your Gurage are about 2 million while Oromo are about 50 million. Not only in number it covers vast area. You might have limited knowledge based on your exposure, but not to the extent to be expert. I consider you ignorant when it comes to oromo and oromo culture due to the vastness of oromo area. Hate can not be knowledge. If you think you know more than someone like me who grew up celebrating irreecha, I can not help you. What ever you and the so called Achamyeleh say has no relevance what so ever. To me it is more jealousy combined with ignorance than irreecha not being oromo.

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: ኢሬቻ (ሬቻ) የኦሮሞ ባህል አይደለም

Post by banebris2013 » 08 Oct 2023, 08:36

Abere
Senior Member
Posts: 12865
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኢሬቻ (ሬቻ) የኦሮሞ ባህል አይደለም

Post by Abere » 08 Oct 2023, 10:49

ሆረስ፥

የዛሬ ዓመት ይመስለኛል ስለ እሬቻ ታሪካዊ አመጣጥ ይህ እውነታ ላይ ምልከታ ተሰጥቶበት ነበር። የታሪክ ተመራማሪው የጠቀሰው ትክክል ነው። በገጠሩ አማራ አካባቢዎች "ራቻ" የሚል ቀድሞ የሚደርስ የእህል ማሳ (የሰብል) የሚገልጽ ነው። አንድ ገበሬ ራቻ ደረሰልኝ ሲል ዘር አውጥቶ ዘርቶ ክረምት ሀምሌ ነሀሴ አልቆ መስከረም ሲጋመስ እህል ቀድሞ ይደርስለታል። ስለዚህም ዘርቶ ለመቃም አደረሰኝ አምላክ ይላል። ለምሳሌ ቀድሞ የደረሰለትን ገብስ ራቻ በመቸብቸብ ( በመውቃት) ሙሉ መኸር ወቅት እስኪ ደርስ ቤተሰቡን መስከረምን ያወጣበታል። እንደ አካባቢው ፈሊጥ ራቻ -ሬቻ ወይም እሬቻ ክ=ከጊዜ ብዛት ሊጠራ ይችላል። ለምስሌ የወሎ ወይም የሸዋ አማራ "አልበላሁም" የጎጃም "አልበልቶም" እንደሚለው።

ስርወ- ልማዱ የኦሮሞ አለመሆኑን በቀላሉ ይታወቃል። ምክንያቱም ኦሮሞ ዘላን እና ከብት አርቢ በመሆኑ ከእህል መድረስ ይሁን በመንደር ከመኖር ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም። ሆኖም ግን አርሶ አደር የአማራ እና ሌሎች ጎሳዎች ጋር በመቀላቀል ወይም በሞጋሳ ልማድ ኦሮሞ ያልሆኑት የመሀል አገር ሰዎች የጥንት ሬቻ ወይም ራቻ ወግ ሊቀጥሉ ችለዋል።

ይህ ሬቻ ወግ ደግሞ በትክክል ባለ መኮረጁ እና ከጊዜ ብዛት በመፋለሱ ብዙዎች የቆሪጥ(ጋኒን) ግብር መስጫ ተደርጎ ይታያል። ዐጼ ሀይለስላሴ ሆራ ሀይቅ ለቆሪጥ ግብር የሚሆን በእሬቻ ወቅት የዐይኑ-ቅንድ ጸጉር የገጠመ በምስጢር አፈላገው አርደው የደም ግብር ይሰጣሉ የሚባል ሀሜት (ወሬ) አለ። የዐይኑ ቅንድብ የገጠመ ልጅ ከተወለደ ንጉሱ እንዳይሰሙ ተብሎ ይደበቃል ይባላል - ለቆሪጥ ግብር እንዳይሆን በሚል ስጋት። ቆሪጥ ወይም እሬቻ አሁን ከሚደረገው ጎጅ ልማድ አንጻር ሲታይ በህግ መከልከል ያለበት ነው።

ጥያቄው የዛሬ አመት ቆሪጥ (እሬቻ) በምን መልክ ይውል ይሆን?

Abaymado
Member
Posts: 4384
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: ኢሬቻ (ሬቻ) የኦሮሞ ባህል አይደለም

Post by Abaymado » 08 Oct 2023, 11:44

banebris2013 wrote:
08 Oct 2023, 08:36
Horus wrote:
07 Oct 2023, 22:31
banebris2013 wrote:
07 Oct 2023, 20:55
Horus wrote:
07 Oct 2023, 17:55
ድንቅ ድንቅ ምርምር !
Horus,
It is very funny?
Every time someone or something got prominence, it all of a sudden has nothing to do with Oromo.
Ave Bikila - not Oromo
Tilahun Grease - not Oromo
Now Irrechaa has nothing to do with Oromo.
What is next from this so called Amhara intellectuals? Really amazing how far they can go?
Probably Meskel has nothing to do with Gurage will be next etc
አንተ ሰው፣
እኔ እዚህ ፎረም ላይ ሆረስ በሚለው የብዕር ስሜ ብቻ ከ10 አመት በላይ ጽፊያለሁ ። ደግሚ ደጋግሜ ኢሬቻ በለው ኢሬሳ አፋን ኦሮሞ አይደለም ። ኢሬቻ ከመሃል ሸዋ ውጭ አይከበርም ስል ነበር። ልክ ገላን እና ያዬ የሚባሉ ሕዝቦች ኦሮሞኝ ቋንቋ ተጭኖባቸው ኦሮሞ ተባሉ የጥንት ጋፋትን ጉራጌ ሕዝብ ናቸው ስል ነበር።

ኤሬቻ ከመቀል በአል የተቀዳ ያካባቢው ኦሮሞች እዚህ ሸዋ የወረሱት ባህል ነው ። ሲጀመር የተከበረው አቃቂ ወንዞች ውስጥ ነበር። አቃቂ (አቃቄ) የውሃ አገር፣ የውሃ ምድር ማለት ነው። አቻምየለህ በትክክል እንደ ጠቀሰው የግብጹ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አዳዲ ማሪያምን፣ ዝቋላ አቦን ፣ ምድረ ከብድ አቦን ሲያቆሙ 1460 ዓም የዛሬ አቃቂ እጅግ ዝነኛ የጠበልና ፈዋሽ ዉሃ ምድር ነበር ።

ዛሬ ኢሬቻ አሬቻ እየተባለ የሚዘፈነው ጥቂት ወደ ኦሮሞነት የተለወቱ የሸዋ ገላኖችና ያያዎች በመስቀል ማግስት ባሉት ጥቂት ቀናት አቃቂ ወንዝ ወርደው ሳር ነቅለው ዉሃ በማስነካት ምስጋና የሚያቀርቡበት የመስቀል በአላቸው ነበር። እኔ ያኔ ምን እንደ ሚባል ባላውቅም ልጅ ሆኜ እዚያ ሄደን ዘፈን እንሰማ ነበር። ኢሬቻ ለሸዋ ኦሮሞች የመስቀል በአላቸው ነው አካል ነው። እነሱም የወረሱት ከጋፋት፣ ከጉራጌና አማራ መስቀል ነው ።

ለዚህም ማረጋገጫው ዛሬ አቻምየለግ ይህ በአል ሬቻ የሚባል የጎጃም ገበሬዎች በኣል እንደ ሆነ አረጋገጠው ! ገና ወደ ፊት ሲጠና ሬቻን ጎጃም የወሰዱት ዛሬ በመላ ደጋ ዳሞት ያሉት ጎጃሞች ጋፋቶች እንደ ሚሆኑ አልጠራጠርም ።

ስለዚህ ማንም የኦሮሞ ካልቸር አልወሰደም፣ ይልቅስ እነሱ ለተዋሱት ካልቸር ምስጋናና አክብሮ ከመስጠት ሌላ ሆያ ሆዬ ባላስፈለጋቸው ነበር። ኢሬቻ አውተንቲክ የኦሮሞ
ባህል አይደለም፣
Horus,
I am Oromo, grew up around this values. You tried hard to make Oromo of no value. Your Gurage are about 2 million while Oromo are about 50 million. Not only in number it covers vast area. You might have limited knowledge based on your exposure, but not to the extent to be expert. I consider you ignorant when it comes to oromo and oromo culture due to the vastness of oromo area. Hate can not be knowledge. If you think you know more than someone like me who grew up celebrating irreecha, I can not help you. What ever you and the so called Achamyeleh say has no relevance what so ever. To me it is more jealousy combined with ignorance than irreecha not being oromo.
Shut the fk up agame.

Right
Member
Posts: 3787
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ኢሬቻ (ሬቻ) የኦሮሞ ባህል አይደለም

Post by Right » 08 Oct 2023, 14:48

Gurage are about 2 million
Wrong.
The Guraghies are the 3rd largest ethnic group in Ethiopia. If we consider the historical facts they are estimated to be @10 million putting the annexed land and inhabitants now illegally counted as Oromos. Excluding those settled in the area now called Dega Damot in Gojjam. Look, the Oromos are new comers to Ethiopia while the Guraghies are anchored as an indigenous of ancient Ethiopia. I believe the AAU lead by prof Alem Eshetie has an extensive study on the subject.
That is a fact.

Horus
Senior Member+
Posts: 34526
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢሬቻ (ሬቻ) የኦሮሞ ባህል አይደለም

Post by Horus » 08 Oct 2023, 15:24

አበረ፣
አንድ የታሪክ ክርክር በመረጃ የሚደገፉበት ብዙ ዘዴዎች አሉ ፤ የአርኪዮሎጂ፣ የአንትሮፖሎጂ፣ የሰነድ፣ የቋንቋ ... ወዘተ ። አቻምየለህ የሰነድና ባህላዊ አንትሮፖ መረጃዎች በማቅረብ የታወቀ ነው ። እኔ ኢሬቻ (ኢሬሳ) ስለሚባለው ቃል ኢቲሚሊጂና ፊሎሎጂ ለብዙ ግዜ ያሰብኩበት ነገር ነው ። እዚህ ቪዲዮ ውስጥ አቻሜ ግምቶቼን ሁሉ ነው ያረጋገጠልኝ ። ብዙ ዝርዝር አቅርቤ ሰው አላሰለችም፣ ዛሬ ላይ ። ነገር ግን ለምሳሌ ያክል ... ሬቻ፣ እሬቻ፣ ኧሬቻ፣ ወዘተ የሚከተሉት ቃላት ዝርያ ነው

እርሻ
አራሽ
እርስት
ምርት
ምርቅ
መከር
እህል
ኧክል (እህል ማለት ነው)
መስከረም
ክረምት
ክርማን
መስቀል
ደመራ
ምጅር (ደመራ ማለት ነው)
ምድር
ገበሬ
....
በባህላዊ ይዘቱ ከመሬት፣ ከዉሃ፣ ከሰብል፣ ከመስቀል (መስከረም) ጋራ የተያያዘ ነው ።

ቋንቋ ወይም አንድ ቃል ልክ እንደ ሰው ጄኔቲክስ ነው ። በቃሉ ውስጥ የተደበቁ፣ የተያዙ የጥንት ባህል፣ ታሪክና፣ የተረሱ ጥርጉሞችን እናገኛለን ። እያንዳንዱ ቃል ታሪክ አለው፣ ስራ አለው ፣ የሚነግረን ትርጉም መልክት አዝሏል ። ሬቻ (ኢሬቻ)ም እንዲሁ እውነተኛ ታሪኩ እና የማን ባህል እንደ ነበር ወደ ፊት ሙሉ ታሪኩ ይወጣል ። ይህ እጅግ ጠቃሚ ጅማሮ ነው ።

ኢሬቻ የገበሬ ሕዝብ፣ የአራሽ ሕዝብ ፣ የእርሻ ካልቸር ባህል ነው ። የአራሽ ሕዝብ አዲስ አመት በአል ነው ።
[
Last edited by Horus on 08 Oct 2023, 15:53, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 34526
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢሬቻ (ሬቻ) የኦሮሞ ባህል አይደለም

Post by Horus » 08 Oct 2023, 15:45

Right wrote:
08 Oct 2023, 14:48
Gurage are about 2 million
Wrong.
The Guraghies are the 3rd largest ethnic group in Ethiopia. If we consider the historical facts they are estimated to be @10 million putting the annexed land and inhabitants now illegally counted as Oromos. Excluding those settled in the area now called Dega Damot in Gojjam. Look, the Oromos are new comers to Ethiopia while the Guraghies are anchored as an indigenous of ancient Ethiopia. I believe the AAU lead by prof Alem Eshetie has an extensive study on the subject.
That is a fact.
በትክክል! ፕሮፌሰር ሌስላው የጉራጌ ቋንቋዎችን በ10 ራሳቸን የአሉና በ8 ተጨማሪ ዲያሊክቶች መድቦ ነው ያስቀመጣቸው ። ዛሬ ላይ በራሳቸው ብቁ የሆኑ 10 የጉራጌኛ ቋንቋዎች እንናገራለን፤ ለምሳሌ እኔ ክስታኔ ጉራጌኛ ተናግሪ ነው ። አንድ ትንሽ ሕዝብ፣ ጥቂት ሕዝብ እንዴት 10 ቋንቋዎች ሊናገር ቻለ ለሚለው ትክክለኛ መልስ አለው ። ባለፈው ታሪክ ጉራጌ ከግቤ ወንዝ እስከ አዋሽ ወንዝ ሙገር ድረስ ፣ ከአዋሽ ወንዝ እስከ ዝዋይ ሃይቅ ስፋትና ብዛት የነበረ እጅግ ሰፊ ባለ ብዙ ጎሳዎች ሕዝብ ነበር፣ ዛሬም ነው ። ዛሬ በመላ ዝዋይ ቆላ የተዘራው እና ከፊል ኦሮሞ የሆነ የጉራጌ ሕዝብ ነው፤ እነዛይ፣ ኡር ባረግ፣ አዘርነት፣ ስልጤ፣ ሃላባ፣ ቁሊቾ ወዘተ ። ዛሬ ከግቤ ወንዝ በነላ ደቡባ ምራብ ሸዋ በከፊል ኦሮሞ የሆነው የጉራጌ ሕዝብ ነው ድፍን ወሊሶ ፣ ወንጪና ድፍን በቾ፣ አዳዲና ገላን ሁሉ ኦሮሞኛ ቋንቋ የተጫነበት የጉራጌ ሕዝብ ነው ። ይህ ታሪክ ነው ጉራጌ ለምን 10 ቋንቋዎች አሉት ለሚለው ጥያቄ መልሱ!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 11792
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ኢሬቻ (ሬቻ) የኦሮሞ ባህል አይደለም

Post by DefendTheTruth » 08 Oct 2023, 16:15

Horus wrote:
07 Oct 2023, 17:55
ድንቅ ድንቅ ምርምር !
አዎ፣ አዎ፣ ትክክል! ማን ይህንን ይክዳል፣

አንከር፣ አቻምየለህ (?፣ በዉሸት ብዛት ይሁን?) እና ኦሮሞ ጠሎች አንድ ላይ ስገናኙ፣ ምን ያቅታቸዋል?

የነሱ ስለሆነ ለማክበር ብሎ እኮ ነዉ ወደ ፊንፊኔ ያቀኑት ና መንገድ ላይ ጉድ የሆኑት፣ ይህ ቪዲዮ እንደምለዉ።

አቻምየለህ ታምሩ፣ እስክንድር ነጋ ና አሳምነዉ ፅጌ የተባሉ ፍጡሮች የአማራ ሕዝብን የለወገን አስቀርቶዋል፣ ተሳክቶላቸዋል።

Selam/
Senior Member
Posts: 14310
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኢሬቻ (ሬቻ) የኦሮሞ ባህል አይደለም

Post by Selam/ » 08 Oct 2023, 16:19

እኔ ምን አገባኝ ህዝቦች የፈለጉትን ባህልና እምነት ቢያከብሩ?

ከለቻ በለው፣ ጃዌ በለው፣ ዋቄፋ በለው፣ ወይንም እሬቻ በለው፣ የመጀመሪያ መነሻው ከየትም ይሁን ከየት፣ ኦሮሞዎች እምነታችን ነው ብለው ፈልገው ካቀፉት ይመቻቸው ከማለት ሌላ እኔ ምን ማለት እችላለሁ? ሆኖም ከሌሎች ህዝቦች ቀድመን እኛ ብቻ ነን የፈጠርነው ብለው ቱሻ የሚነፉ የኦሮሞ ልሂቃን ካሉና ሌላውን ህዝብ ካጣጣሉ ፣ አፋቸውን ማዘጋትና መልስ መስጠት ተገቢ ነው። ዛፍን ቅቤ መቀባት ጣዖት ማምለክ አይደለም የሚሉም ካሉ፣ ኢ-ምክንያታዊ ወሽካቶች ናቸው። በእኔ አስተያየት፣ ጥርት ያለ የአንድ ህዝብ ብቻ የሚባል ባህልና እምነት ምንም የለም። ሁሉም ተወራራሽ ነው። አይደለም የሚል እንጭጭ ዘረኛ ብቻ ነው።

ኦሮሞ ዛፍን እንደሚያከብር ሁሉ፣ በዋርካ ያልሸበረቀ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የለም። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተወገዘ መጣ እንጂ፣ ጨሌና አቴቴ የኦሮሞ ባህሉ ሆኖ ሳለ፣ ለረጅም ዘመናት በአማራ እምነት ውስጥ ሰርስሮ ገብቶ ኖሯል። በተመሳሳይ ኦሮሞዎች ለዘመናት፣ የአማራንና የደቡብ ኢትዮጵያን የአለባበስ ቀለማት ወርሰው ሲደምቁበትና ሲያሸበርቁበት ነበር። ዛሬ ደግሞ የተደበላለቀ የአፍሪካ፣ የግብፅና የጀርመን መለያ የሚመስሉ ቀለማትንና አልባሳትን ተመችቶናል ብለው ወርሰዋል። ከድሮ ጊዜ የነበረ ብቸኛ ባህላችን ነው የሚሉ ካሉ፣ ከቁርበት የጠነከሩ ድንጋይ ራስ ብቻ ናቸው። ለምን የሌላ ሀገር ባህል ወረሱ የሚሉትም ንፍጣሞች ናቸው። አያቶቻችን የጣሊያንንና የእንግሊዝን ካኪ፣ እጀ-ጠባብ፣ ሳርያን ኮትና ተፈሪ ቅድ ተምነሽነሽውበት አልነበረም እንዴ?

መርካቶ፣ ፒያሳና ካዛንቺስ ፋሺስቱ ጣሊያን አዝረክሮ ጥሎ በሄዳቸው የተውሶ ስሞች ሲጠሩ ያልቆረቆረው መጋዣ ሁላ፣ የሀገር በቀል ስሞችን (አዲስ አበባም በለው ፊንፊኔ) ሲሰማ የሚያንገፈግፈው ለምንድነው? የማትረባ ጎጠኛ ሁሉ፣ ዘርህ የተረገመ ይሁን።!

Post Reply