Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 08 Oct 2023, 04:33
"ለምን አትሞቱሙ" ጀንራል ብርሃኑ በቀለ!! የጨነቀ እለት ማለት ይኸው ነው!!
አሳፋሪው ብርሃኑ በቀለ "የአማራ ህዝብን እየጨፈጨፍን ያለነው ኢትዮጵያ እንዳትፈረስ ነው" እያለ ነው!! ማፈርያ!! የአማራ ህዝብ እየተጨፈጨ ያለው አብይ አህመድን በልስልታን ላይ ለማቆየት ነው እንጅ ኢትዮጵያ እንዳትፈርስ ለማድረግ አይደለም!!
Please wait, video is loading...
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 08 Oct 2023, 05:40
"ለምን ተዋግታችሁ አትሞቱም" እያለ የሚቀልደው የ ተረኛው ብርሃኑ በቀለ በዳዳ ታሪክ!!
==============
በ 4 ዓመት ውስት (ከ2010-2014 ዓ.ም) 3 ጊዜ ማዕረግ ያገኘ የዓለማችን ብቸኛ ጀኔራል
ጥር 26, 2010 ዓ.ም ከኮሎኔል ወደ ብርጋዴር ጅኔራል አድጏል
ጥር 11, 2012 ዓ.ም ከብርጋዴር ጀኔራል ወደ ሜጀር ጀኔራል አድጏል
ሰኔ 1, 2014 ከሜጀር ጀኔራል ወደ ሌተናል ጀኔራል አድጏአል።
Please wait, video is loading...