መስከረም 30 - ፋኖ የድል ዋዜማ ቀን በማለት በዐዋጅ ሊያከበረው ነው። 3 ጊዜ በእሳት የተፈተሸ ነገር እውነትም ወርቅ ነው። አሸናፊው ፋኖ ነው።
መስከረም 30 - ፋኖ የድል ዋዜማ ቀን በማለት በዐዋጅ ሊያከበረው ነው። 3 ጊዜ በእሳት የተፈተሸ ነገር እውነትም ወርቅ ነው። አሸናፊው ፋኖ ነው።
-
free-tembien
- Member
- Posts: 1702
- Joined: 02 Jul 2015, 20:56
Re: መስከረም 30 - ፋኖ የድል ዋዜማ ቀን በማለት በዐዋጅ ሊያከበረው ነው። 3 ጊዜ በእሳት የተፈተሸ ነገር እውነትም ወርቅ ነው። አሸናፊው ፋኖ ነው።
ሁሉም የመከላከያ እዞች የተሳተፉበትና በመስከረም 30 ይጠናቀቃል የተባለው አብይ ያለ የሌለውን ወታደር ወደ አማራ ክልል ያስገባበት የ3ኛ ዙር ወረራ በፋኖ ብትንትኑ እየወጣ ነው። ብዙ የመከላከያ ክፍለጦሮች እየፈረሱ ነው። ለማመን በሚከብድ ደረጃ ወታደሮች በብዛትና ባገኙት አጋጣሚ እየከዱ ነው። በአብዛኛው የአብይ ሰራዊት መሳሪያ መሸከም የማይችሉ ህጻናት ናቸው።
https://www.tiktok.com/@_proud_amhara_1 ... 8860618002
ድል ለጀግናው ፋኖ