Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13222
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Unity in Diversity in the making

Post by DefendTheTruth » 06 Oct 2023, 17:47

ቄሶችም መጡ፣ ሽኮችም መጡ፣ አያንቱዎችም መጡ፣ የሁሉም እምነት መሪዎች መጡ፤ ብሔር ብሀርሰቦችም መጡ፣ ኬኒያኖችም መጡ፣ የሕዝብ መገናኛ ተቋማትም መጡ፣ ሁሉም መጡ፣ የአገሪቷ ፕረዝዳንት ግን ዬት ቀሩ?