-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
እምየ ትግራይ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
በኤርትራውያን ስም እና በወያኔ ሴራ አሜሪካ አገር በጥገኝነት የገቡ በሺዎች የሚቆጠሩ የወያኔ ደጋፊዎች ስለ የትግራይ ሕዝብ ምንም ደንታ የላቸውም። በውክልና ጦርነት ለሞቱት አንድ ነጥብ አምሥት ሚሊየን የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ወታደሮች ኀዘናቸው የሚገልጡት በጭፈራና በስካር ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ