Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

ማይክ ሃመር ኣማራን ኣዋርዶና ኣስገድሎ ራያ ሑመራ ጠገዴና ወልቃይት ለጁንታ ለማስረከብ ከኦሮሞ ጋር በሚሰራበት ወቅት ኣበበ በለው ንግግር ደስ ሲለው የሃብታሙ ኣያሌው ኣቋምሳ ምን ይመስላል

Post by Abe Abraham » 02 Oct 2023, 12:58

ማይክ ሃመር ኣማራን ኣዋርዶና ኣስገድሎ ራያ ሑመራ ጠገዴና ወልቃይት ለጁንታ ለማስረከብ ከኦሮሞ ጋር በሚሰራበት ወቅት ኣበበ በለው ንግግር ደስ ሲለው የሃብታሙ ኣያሌው ኣቋምሳ ምን ይመስላል ?

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: ማይክ ሃመር ኣማራን ኣዋርዶና ኣስገድሎ ራያ ሑመራ ጠገዴና ወልቃይት ለጁንታ ለማስረከብ ከኦሮሞ ጋር በሚሰራበት ወቅት ኣበበ በለው ንግግር ደስ ሲለው የሃብታሙ ኣያሌው ኣቋምሳ ምን ይመስ

Post by Abe Abraham » 02 Oct 2023, 13:23

  • " ኣበበ በለው ንግግር ደስ ሲለው " ስንል ኣበበ በለው የኣማራን ርስት ኣማራ ሆኖ እንዲቆይ ከጁንታ ተነጋሮ ጉዳዩን ለመፍታት ምኞቱን ሲያሳይ በድምጽና በቪድዮ ተቀርጾ ሲቀርብ ስለተመለክትን ነው ። ሆኖ ግን ኣጭበርባሪው ጁንታ ኣማራ ሆኖ ኣማራ፡ ትግርኛ ሆኖ ትግርኛ ፡ ኣበሻ ሆኖ ኣበሻ ስላልሆነ ከሱ ጋር ለመረዳዳት -- በተለይ በየኣማራ ርስትና ሚስት ጉዳይ -- እጅግ ኣስቸጋሪ መሆኑን ክቡሩ የረሳ ይመስላል ።

Post Reply