ስለዚህ የትኛዘው ቡድን ነው ለኢትዮጵያ በትክክል የሚያገለግለው። የኢትዮጵያ ላይ የተቀመጡት ኣብዛኛው ከኣብይ ጀምሮ ሁሉም ሙስልም መሆን የተመለመሉት ያለ ምክንያት ኣይደለም። ህዋሃት ከነጭ ጌቶቻቸው ባስቀመጡት መስፈርት ሙስልሞች ላይ ዕንዲቀመጡ የተደረገበት ምክንያት። ባዲሱ የ ኣለም ኣሰላለፍ ኣሪቦች የመሃል ኣሻሻጭ ሁነው ደካማ ኣገርን በ ኣረብና በምራባውያን፣ ልክ በቅኝ ገዢ ግዜ ዕንደተፈጠረው፣ ጥሬ ሃብትን ለመበዝበዝ በዕዳን መሰረዝ ምክንያት መሬቶቻችሁንና ጥሬ ሃብታችሁን ኣስረከቡ በማለት በዚህ ሳምንት ጸድቋል። ጋዜጣም ወቷል።
ባሁኑ ግዜ የሚካሄደው ጦርነት ኢትዮጵያ ላይ፣ ሁለቱም ወይም ሶስቱም ሃይሎች ኣረቦች ና ምራባውያን የሚቀራመተውን ኣገር ኢትዮጵያን የማስረከብ ነው። ማናቸው ፋኖ፣ ኣገር በቀል ካልሁነ ኣስተደረጃጀት በዕስራዔል በኩል ከሆነ ዕውነት ትግል ኣይደለም ዛየኒስት ክሁሉ ኣልመን የሚመሩ ስለሁነ። የኣዲሱ ኣለም መሪ ናቸው ከምራባውያን ጋር። የኢትዮጵያ መንግስት ጦር ኣደረጃጀት በኣረቦች በኩል ዔምሬት፣ የጋራቸው ደሞ ምራባውያን ኣንድ ናቸው። ስለዚህም በየትኛውም በኩል ተቃራኒ በማስመሰል ሁሉም ምራባውያን፣ ኣረቦችና ዕስራዔል ኣንድ ሆነው ነው የሚሰሩት በጦ። ኣዋጅ ወቷል በኣለም ፎረም፣ ኢትዮጵያ ውስጥም በቅርብ የውጭ ጦር ይገባል። ይህ ማለት በጸጥታ ኣስከባሪነት ስም ግን ጥቃቱ ዋና በህዝብ ላይ ሲሆን በተለይም በ ኣዲስ ኣበባ ላይና በኣማራ ላይ ነው። ኦሮሞው ማንነቱ ስለቀየረ ለጊዜው ዝም ይባላል ግን ይመታል።ኣይፈለግም ቁጥሩ ዕንደ ኣማራ ብዙ ስለሆነ ኣይፈለግም። ዔርትራ በኣረቦችና ማራባውያን ከመጀመርያውኑ ኢትዮጵያን በማዳከም ከፍተኛ ሚና ኣላት ስለዚህም ዕረዳለሁ በማለት ስም ከውጭ ጦር ጋር ኣብራ ትገባለችም ትሰራለችም። ከላይ የተመለመሉት ሙስልምች፥ ኣብይ ኣህመድ፣ ጃዋር፣ ኣህመድ ሀሸዴ፣ ስልጤዎቹ፣ የገንዘቡ ኣህመድ ሺደ ኣምባሳደሮች በሙሉ ሚና የተጫወቱ ስለሁነ ለጊዜው፣ ካገር ይወጡና፣ ኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ጦርነቱ ልክ ዕንደ ሊቢያ ሲያልቅ ተመልሰው ሊሾሙ ይችላለ በ ግብጽና በሌሎች ኣረቦች። የኢትዮጵያ ህዝብ ከሌላው ኣፍሪካ ይልቅ የበለጠ በኣረቦች፣ በምራባውያን፣ በዕስራዔል ወደ ባርነት ቀንበር ትገባለች። ኒዎም ኣገር፣ ከኢትዮጵያ ጋር ከ ሳውዲ ኣውሬው ጋር ተካቶ የምራባውያን፣ ያረብና የዕስራዔል ኤምፓየር ይሆናል። ዕውነተኛ ሃገር ሊረዳ ኢትዮጵያን ልክ ዕንደ ሁለተኛውና ኣንደኛው ጦርነት፣ ሩስያ ብቻ ትሆናለች ካሸነፈች። ሩስያ ኣታሸንፍም ምክንያቱም፣ ህንድና ቻይና ከጎኗ ኣይመስሉኝም ማታለያ ነው፣ ህንድና ቻይና ከምራባውያን ጋር ለሃያ ኣመት ኣብሮ በመስራት ምራባውያኖች ዕኩያ ኣድርገዋቸዋል ስለዚህ ርስያ ትሠባበራለች።
ዖሮምያን በተመለከተ በመጨረሻም ኦሮሞም ራሱ ዕንደ ኣማራ ይመታል፣ ለግዜው ነው። በውስጡ የተሰገሰጉ ዔርትራ፣ ስልጤ ትግሬ፣ ጁነዲን ሳዶ ወዘተ ከኣረብና ከምራባውያን ጋር የሚሰሩ ናቸው። ኢንዲጅነስ የሆኑ ኣማራ፣ ኦሮሞ፣ ደቡብ በሙሉ ይጠፋሉ፣ ዕመኑኝ። ኣብዛኛው የኦሮሞ ስም ያላቸው ዕንደነ ሌንጮ ባቲ የኣረብ ቅልቅል፣ ኣምባሳደር ሆኖ ሳውዲ ኣረብያ፣ ኣንድ ሚሊዮ ኢትዮጵውያን ዕስር ቤት የታሰሩት ምንም ኣላደረገላቸውም። ዕነዚህ ኢትዮጵያውያን ዕየሞቱ በበሽታና፣ ዕየተገድሉ፣ ለሽብርተኝነት በኣለም ዕየተመለመሉ ነው ሶውዲ ኣረብያ።
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10933
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38