Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15385
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ፋኖ ናዝሬትን ሊቆጣጠር ይችላል በሚል ፍርሃት <የናዝሬቱ የብልፅግና ስብሰባ ትርምስ ውስጥ ወድቋል።>

Post by Abere » 18 Sep 2023, 10:54

ፋኖ ናዝሬትን ሊቆጣጠር ይችላል በሚል ፍርሃት <የናዝሬቱ የብልፅግና ስብሰባ ትርምስ ውስጥ ወድቋል።>
Many are predicting that Urban Guerrilla war will be starting soon and is expected to rock Addis Ababa. Woe for Abiy Ahmed at 4 Kilo. በአዲስ አበባ ተሰብስበው የሚገኙትን ኦነጋዊ ብልጽግናን የመለቃቀም ስራ በቅርቢ ሊጀምር ይችላል።