Re: የፋኖ ነገር ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ እየሆነ ነው!
አሻጥር አለ ደግሞ ይላል። በቃ ሃላፊነት መውሰድ የለም! ሁሌ failure ሲያጋጥም በሴራና አሻጥር ማሳበብ! ፋኖ ትክክለኛ ውሳኔ አልወሰነም ብሎ መሪዎቹ ሃላፊነት እንዲወስዱ ነው እንጂ የሚያስፈልገው። በሴራና አሻጥር ማሳበብ ሰዎች በውሳኔዎቻቸው ተጠያቂ እንዳይሆኑና ከስህተቾቻቸው እንዳይማሩ ነው የሚያደርገው። ምክንያቱም አሻጥር ከሆነ ስህተት አልተሰራም ማለት ነው።
https://www.facebook.com/reel/1027916521745216
Re: የፋኖ ነገር ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ እየሆነ ነው!
የፋኖ ነገር! ወያኔዎችን ቅዘን እንደ ውሃ ነዳቸው።