Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Union

Re: "ፋኖን ፈርተናልና በአዲስ አበባ ትምህርት አይጀመርም" - አዳነች አቤቤ

Post by Union » 10 Sep 2023, 17:24

ፋኖ የሚባለው መአበል ትምህርት ቤት ውስጥም ገባ? ገና የማይገባበት ስንዝር ቦታ አይኖርም። በየደም ስራቸው ውስጥም ገብቷል። ለዛም ነው የሚይዙትን እና የሚጥሉትን ያሳጣቸው።

ሀጥያት እንደዚህ ነው አሳስቆ መቀመቅ የሚከተው። ህይወት የላቸውም ሞተዋል። ከመቼ ፋኖ መጥቶ የዘረፍኩትን ሀብት እና እየዘረፍኩ የምበላውን ጮማ ይነጥቀኛል። ልሞትም እችላለሁ፣ ወይስ እታሰር ይሆን። መታሰር ይሻለኛል ከሚገሉኝ እያሉ 24 ሰአት ጭንቀት። አይ የነሱ ህይወት ፍፃሜ

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: "ፋኖን ፈርተናልና በአዲስ አበባ ትምህርት አይጀመርም" - አዳነች አቤቤ

Post by Abe Abraham » 10 Sep 2023, 17:39

union wrote:
10 Sep 2023, 17:24
ፋኖ የሚባለው መአበል ትምህርት ቤት ውስጥም ገባ? ገና የማይገባበት ስንዝር ቦታ አይኖርም። በየደም ስራቸው ውስጥም ገብቷል። ለዛም ነው የሚይዙትን እና የሚጥሉትን ያሳጣቸው።

ሀጥያት እንደዚህ ነው አሳስቆ መቀመቅ የሚከተው። ህይወት የላቸውም ሞተዋል። ከመቼ ፋኖ መጥቶ የዘረፍኩትን ሀብት እና እየዘረፍኩ የምበላውን ጮማ ይነጥቀኛል። ልሞትም እችላለሁ፣ ወይስ እታሰር ይሆን። መታሰር ይሻለኛል ከሚገሉኝ እያሉ 24 ሰአት ጭንቀት። አይ የነሱ ህይወት ፍፃሜ

/Towards the end the cook said : " I will tell you where to buy the meat, which tastes like that of Ethiopia,back home." He is right. Not every meat tastes the same. /

Post Reply