Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 05 Sep 2023, 16:54
በደጋ ዳሞት ሁለት የኦህዴድ ሸኔ ጀኔራሎች ሲገደሉ አንድ የወያኔ ኮሎኔል ተይዟል።
ድል ለፋኖ !!
የተማረከው የወያኔ ኮለኔል ሌ/ኮ ኪሮስ ካልአዮ ይባላል!!
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 23840
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 05 Sep 2023, 17:21
ፕሊስ እጂ ከሰጡ አትግደሏቸው:: አስተምሩአቸው .. አንቋቸው..አብሏቸው.. ወገኖቻቸው እንደሆናችሁ ንገሯቸው .... አጋሜም ቢሆኑም
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Post
by Abe Abraham » 05 Sep 2023, 18:04
Fed_Up wrote: ↑05 Sep 2023, 17:21
ፕሊስ እጂ ከሰጡ አትግደሏቸው:: አስተምሩአቸው .. አንቋቸው..አብሏቸው.. ወገኖቻቸው እንደሆናችሁ ንገሯቸው .... አጋሜም ቢሆኑም
It is wise to remain true to your cultural values even under difficult and trying times. ፋኖ በባህላችን እጅግ የተከበረ ስያሜ ነው ።